Fana: At a Speed of Life!

አሜሪካ በራሷ የውስጥ ጉዳይ ላይ ብቻ እንድታተኩር ቻይና ጠየቀች

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በቀጣዩ ወር በምታስተናግደው የዴሞክራሲ ጉባኤ ላይ በራሷ ዴሞክራሲያዊ ችግሮች እና መወሰድ ባሉባቸው የማስተካከያ እርምጃዎች ላይ ብቻ ትኩረት ልታደርግ እንደሚገባ ቻይና አሳሰበች።

የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዛሆ ሊያን አሜሪካ የምዕራባውያንን አይነት የዴሞክራሲ የፖለቲካ ርዕዮተ ዓለም በሌሎች አገራት ላይ ለመጫን የምታደርገው ጥረት ተቀባይነት የለውም ነው ያሉት፡፡

ዴሞክራሴ የሰው ልጆች ሁሉ የጋራ እሴት ቅርጽ እና ይዘት ያለው እንደየ አገራት ፍላጎትና ተጨባጭ ሁኔታ የሚንጸባረቅ እንጅ በአንድ አገር የፈጠራ ባለቤትነት ተይዞ የሚዘወር አይደለም ብለዋል ሲል ሲጅቲኤን ዘግቧል፡፡

አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.