Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በኪንሻሳ በተካሄደው የመጀመሪያው “የወንዶች ኮንፈረንስ” ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) የአፍሪካ ወንድ መሪዎች በተገኙበት በኪንሻሳ የመጀመሪያው “የወንዶች ኮንፈረንስ” ተካሂዷል፡፡

በኮንፈረንሱ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ“ለወንድነት የተሰጠቱ ባህሪዎች እንደ ጥንካሬ፣ ሊደርሺፕ፣ ድፍረት፣ ስሜትን የመግዛት፣ እርግጠኝነት ወዘተ… እነዚህ የሴቶች ባህሪዎች እንደሆኑ ማወቅ የግድ አስፈላጊ ነው” ሲሉ ተናግረዋል።

ኮንፈረንሱ በሴቶች እና ልጃገረዶች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለማጥፋት በበይነ መረብ የተካሄደ መሆኑን ከፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

አካባቢዎን ይጠብቁ!

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.