“የሠላም ትምህርት ማስፋፋት ከስር ከመሠረቱ ግጭትን ይከላከላል”-ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ “በአፍሪካ የሴቶች መሪዎች ኔትወርክ” ውይይትን በበይነ መረብ ተሳትፈዋል፡፡
በውይይቱ ላይ ሴቶች በህብረተሰቡ ውስጥ ትልቅ ሚና እንዳላቸው ተናግረዋል።
እንዲሁም “የሠላም ትምህርት ማስፋፋት ከስር ከመሠረቱ ግጭትን ይከላከላል” ማለታቸውን ከፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!