የአዲስ አበባ ከተማ አስተደዳደር ለወገን ጦር ከ31 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ህደር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በማይጠብሪ ግምባር በመገኘት ለወገን ጦር በአጠቃላይ ከ 31 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የተለያየ ቁሳቁስና 200 ሰንጋዎች ድጋፍ አደረገ፡፡
ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት፣ ለልዩ ኃይሎች፣ ለሚሊሻና ለፋኖ ኃይሎች የተደረገውን ድጋፍ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስረክበዋል፡፡
በድጋፍ ርክክቡ ላይ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ ሌሎች የፌዴራልና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች መገኘታቸውን አሚኮ ዘግቧል።
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!