Fana: At a Speed of Life!

የሕዳሴው ግድብ የሱዳን ህዝብን ተጠቃሚ የሚያደርግ ትልቅ ፕሮጀክት ነው — የሱዳን ባለሀብቶች ልዑካን ቡድን መሪ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሱዳን ህዝብን ተጠቃሚ የሚያደርግ ትልቅ ፕሮጀክት ነው ሲሉ የሱዳን ባለሀብቶች የልዑካን ቡድን መሪ ታግለዲን አብዱልጃሲም ተናገሩ። የሱዳን ባለሀብቶችም የልዑካን ቡድን ከመስከረም 12 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ…

የፋና ላምሮት የድምጻውያን የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በመቅደስ ግርማ አሸናፊነት ተጠናቋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለ11 ተከታታይ ዙሮች ሲካሄድ በቆየው የፋና ላምሮት የድምጻውያን የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በመቅደስ ግርማ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡   መቅደስ ግርማ የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍጻሜ ውድድርን በማሸነፏ የ500 ሺህ ብር…

ለወንጪ፣ ጎርጎራና ኮይሻ ፕሮጀክቶች ግንባታ የኦሮሚያ ክልል 1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር አሰባሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሸገር ፕሮጀክት ቀጣይ ምዕራፍ ለሆነው የወንጪ የጎርጎራ እና ኮይሻ ፕሮጀክቶች ግንባታ የሚውል የገበታ ለሀገር የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልል አዘጋጅነት ተካሂዷል። በፕሮግራሙ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ…

በኢትዮጵያ 75 ሚሊዮን ሰዎች ትኩረት ለሚሹ ሀሩራማ በሽታዎች የተጋለጡ ናቸው – የጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስቴር በኢትዮጵያ 75 ሚሊዮን ሰዎች ትኩረት ለሚሹ ሀሩራማ በሽታዎች የተጋለጡ መሆናቸውን ገለፀ፡፡ ሚኒስቴሩ ከትምህርትና ውሃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴሮች እንዲሁም ከአጋር ድርጅቶች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር የሀሩራማ በሽታዎችን…

ለሆቴል ሩዋንዳ ፊልም መሰራት ምክንያት የነበሩት ፖል ታጣቂ ኃይል መመስረታቸውን አመኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለሆቴል ሩዋንዳ ፊልም መሰራት ምክንያት የነበሩት ፖል ሩሴሳባጊና ታጣቂ ኃይል መመስረታቸውን ኪጋሊ ለሚገኘው ፍርድ ቤት ማመናቸው ተሰምቷል፡፡ ሩሴሳባጊና ታጣቂ ኃይል መመስረታቸውን ቢያምኑም ታጣቂዎች ከፈጸሙት ጥቃት ጋር በተያያዘ ምንም ሚና…