Fana: At a Speed of Life!

ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ለማቋቋም ተቀናጅቶ መሥራት ይገባል – ዶክተር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዋሽ ወንዝ ሙላት የተፈናቀሉ ዜጎችን በፍጥነትና በዘላቂነት ለማቋቋም የተቀናጀ ተግባር ማከናወን እንደሚገባ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሯ በአፋር ክልል ከአሚባራ እና ሀሮካ እንዲሁም በኦሮሚያ ክልል ከፈንታሌ…

የአዲስ አበባ ሰላም ምክር ቤት ለደመራ፣ መስቀልና ኢሬቻ በዓላት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ሰላም ምክር ቤት ለደመራ፣ መስቀልና ኢሬቻ በዓላት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ፡፡   ምክር ቤቱ በዓላቱን በማስመልከት በዛሬው ዕለት መግለጫ ሰጥቷል፡፡   በመግለጫው በቅርቡ የተቋቋመው…

ኪም በደቡብ ኮርያ ባለስልጣን ግድያ ይቅርታ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰሜን ኮርያው ፕሬዚዳንት ኪም ጁንግ ኡን በደቡብ ኮርያ ባለስልጣን ግድያ ይቅርታ መጠየቃቸው ተሰማ፡፡ ኪም ባልተለመደ መልኩ ይቅርታ መጠየቃቸውን የገለጹት የደቡብ ኮርያ ባለስልጣናት ናቸው ተብሏል፡፡ የሁለቱ ኮርያዎች ድንበር በኮሮና ቫይረስ…

46 ኩንታል ሃሽሽ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 46 ኩንታል ሃሽሽ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የምዕራብ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። በቁጥጥር ስር የዋለው ተሸከርካሪ መነሻውን ሻሸመኔ በማድረግ ወደ ሁመራ በመጓዝ ላይ ነበር ተብሏል፡፡ ሆኖም ኬላ ሲዘጋበት ወደ መተማ አቅጣጫ ሲጓዝ…

የጦር መሳሪያ ጨምሮ ሌሎች ከ18 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጦር መሳሪያ ጨምሮ ሌሎች ከ18 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ፡፡ ከ18 ሚሊዮን 115 ሺህ 99 ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ከሆኑት መካከል ደረቅ ጫት፣ እህል፣ ትምባሆ እና ሌሎች ዕቃዎች በተለያዩ…

ፓስፖርትን ጨምሮ ሀሰተኛ ሰነድ ሲያዘጋጅ የነበረው ግለሰብ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በመኖሪያ ቤት ውስጥ ፓስፖርትን ጨምሮ የተለያዩ ሀሰተኛ ሰነዶችን ሲያዘጋጅ የነበረው ግለሰብ ተያዘ፡፡   ግለሰቡ በህብረተሰቡ ጥቆማ ተይዞ ምርመራው እየተጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን…

የሱዳን ባለሃብቶች ሉኡካን አባላት ጎርጎራን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳን ባለሃብቶች ሉኡካን በገበታ ለሃገር ፕሮጀክት የተመረጠውን የጎርጎራ ከተማ ጎበኙ። በገበታ ለሃገር ፕሮጀክት የተመረጠውን የጎርጎራ ከተማ የጎበኙት ልኡካን 22 አባላትን መያዙ ተሰምቷል፡፡ የሉኡካኑ መሪ ኡመር አልጋብ በጉብኝቱ ወቅት…