ዓለምአቀፋዊ ዜና በዓለም ኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ26 ሚሊየን አለፈ Abrham Fekede Sep 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም ዓቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 26 ሚሊየን አለፈ። ጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርስቲ እስከ አሁን ድረስ 26 ሚሊየን 37 ሺህ 404 ሰዎች መያዛቸውን ይፋ አድርጓል። ተቋሙ በድረ ገጹ እንዳሰፈረው ሦስት አገራት እያንዳንዳቸው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኬንያ አልሻባብን ይደግፋሉ ያለቻቸው የ9 ሰዎችን ንብረት አገደች Abrham Fekede Sep 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኬንያ አልሻባብን ይደግፋሉ ያለቻቸው የዘጠኝ ሰዎችን ንብረት አገደች። የኬንያ የአገር ውስጥ ሚኒስትሩ እንዳስታወቁት፥ ውሳኔው በአገር ውስጥ የሚከሰተውን ሽብር ለመከላከል ያለመ ነው ብለዋል። የአገር ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በማኅበረሰብ አቀፍ አገልግሎቶች የተሻለ እንቅስቃሴ እያደረጉ ነው Abrham Fekede Sep 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለፈው በጀት ዓመት በማህበሰብ አቀፍ ተግባራት የተሻለ እንቅስቃሴ እያደረጉ መሆኑ ተገለጸ። ድርጅቶቹ ኮሮናን ለመከላከልም ከ800 ሚሊየን ብር በላይ የዓይነት ድጋፍ ማድረጋቸው ተነግሯል። ባለፈው በጀት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሳዑዲ ለተባበሩት አረብ ኤምሬቶችና እስራኤል የአየር ክልሏን ፈቀደች Abrham Fekede Sep 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሳዑዲ አረቢያ በዛሬው ዕለት የተባበሩት አረብ ኤምሬቶችና እስራኤል በአየር ክልሏ በኩል ለሚያደርጉት በረራ ፍቃድ መስጠቷን አስታወቀች፡፡ ሳዑዲ ከዚህ ቀደም መነሻና መድረሻቸውን እስራኤል የሚያደርጉ በረራዎች ላይ በአየር ክልሏ በኩል…
ቢዝነስ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በተያዘው በጀት ዓመት ከወጪ ንግድ 400 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ለማግኘት አቅዷል Abrham Fekede Sep 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በ2013 በጀት ዓመት ከወጪ ንግድ 400 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ለማግኘት ማቀዱን አስታወቀ። ኮርፖሬሽኑ በበጀት ዓመቱ ለ45 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር ማሰቡንም የኮርፖሬሽኑ የማርኬቲንግና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ለኮሮና ቫይረስ ክትባት ለማግኘት በሚደረገው ዓለም አቀፍ ጥረት አልሳተፍም አለች Abrham Fekede Sep 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ለማግኘት እና ምርቱን ለማሰራጨት በሚደረገው ዓለም አቀፍ ጥረት ላይ አልሳተፍም ማለቷ ተሰምቷል፡፡ በዓለም አቀፍ ጥረቱ ላይ በዓለም ጤና ድርጅት በኩል ከ150 ሃገራት በላይ ቅንጅት ፈጥረው በመስራት ላይ ይገኛሉ፡፡…
ፋና 90 ፍርድ ቤቱ በአቶ ልደቱ ላይ ክስ እስከሚመሰርት መርማሪ ፖሊስ እንዲሰጠው የጠየቀውን ተጨማሪ ጊዜ ውድቅ አደረገ Abrham Fekede Aug 31, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=JOhMxWXIm_4
ፋና 90 የግብጽ ምሁራዊ ውስልትና እና የኢትዮጵያውያን ምሁራን ምላሽ Abrham Fekede Aug 31, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=hYux4pHFWhU
ፋና 90 የቱሪዝሙን ስራ ከኮቪድ 19 ጋር አጣጥሞ ለማስኬድ Abrham Fekede Aug 31, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=bsEmKqowZzw