የሀገር ውስጥ ዜና በላሊበላ ከተማ የዓለም እጽዋት የማደጎ ዛፍ ፕሮጀክት የችግኝ ተከላ ተከናወነ Abrham Fekede Sep 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በላሊበላ ከተማ የዓለም እጽዋት የማደጎ ዛፍ ፕሮጀክት የችግኝ ተከላ ተካሄደ። መርሃ ግብሩን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ የሰጡት የባህልና ቱሪዝም ሚንስትሯ ዶክተር ሂሩት ካሳው መርሃ ግብሩ በአገር ውስጥ ቱሪዝም መነሻ ስፍራ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና የነሃሴ ወር የወጪ ንግዷ 9 ነጥብ 5 በመቶ አደገ Abrham Fekede Sep 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይና የነሃሴ ወር የወጪ ንግዷ 9 ነጥብ 5 በመቶ ማደጉን አስታወቀች። እድገቱ ለሶስት ተከታታይ ወራት መመዝገቡን ከሀገሪቱ የሚወጡ መራጃዎች ያመለክታሉ። በአንጻሩ ወደ ውጭ የሚላከው ምርት እድገት እያሳየ ቢሄድም ወደ አገር ውስጥ የሚገባው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ብሪታንያ የአውሮፓ ህብረት ምቹ ሁኔታዎችን መፍጠር ካልቻለች ያለ ስምምነት ለመለያየት እንደማታቅማማ ገለጸች Abrham Fekede Sep 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሪታንያ የብሪግዚት ዋና አደራዳሪ ከአውሮፓ ህብረት ምቹ ሁኔታዎችን መፍጠር ካልቻለ ብሪታንያ ከህብረቱ ያለ ስምምነት ለመለያየት እንደማታቅማማ ገለጹ፡፡ ዴቪድ ፍሮስት ለሜይል ጋዜጣ እንደተናገሩት የሀገራቸውን ድንበር ዳግም መቆጣጠር ቅድሚያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቶች ባለፈው በጀት ዓመት ለ140 ሺህ መዝገቦች ውሳኔ ሰጡ Abrham Fekede Sep 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ፍርድ ቤቶች ባለፈው በጀት ዓመት ለ140 ሺህ መዝገቦች ውሳኔ ሰጡ ፡፡ የጠቅላይ ፍርድ ቤቶች አምስተኛ መደበኛ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት መዓዛ አሸናፊ በዚሁ ወቅት ባቀረቡት ሪፖርት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሱዳን ጎርፍ ባስከተለው አደጋ ምክንያት የሦስት ወር የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጇን አስታወቀች Abrham Fekede Sep 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳን የፀጥታና የመከላከያ ምክር ቤት ሀገሪቱ ጎርፍ ባስከተለው አደጋ ምክንያት የሦስት ወር የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጇን አስታውቋል፡፡ በሱዳን በዚህ ዓመት በጎርፍ ምክንያት የ99 ሰዎች ህይወት ማለፉን የሀገሪቱ የዜና አውታር ዘግቧል፡፡…
ስፓርት ሞ ፋራህ በኃይሌ ተይዞ የነበረውን ክብረ ወሰን አሻሸለ Abrham Fekede Sep 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአራት ጊዜ የኦሎምፒክ ሻምፒዮኑ ብሪታኒያዊው ሞ ፋራህ ብሩሴልስ በተካሄደው የዳይመንድ ሊግ ውድድር ለ13 ዓመታት በሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ ተይዞ የቆየውን ክብረ ወሰን አሻሻለ፡፡ በትውልድ ሶማሊያዊው የሆነው ሞ ፋራህ በአንድ ሰዓት ውስጥ 23 ነጥብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል መጪውን ዓመት ለመቀበል በጳጉሜን አምስቱ ቀናት “መጪው ዘመን የመተሳሰብና የፍቅር ነው” በሚል መሪ ሃሳብ እንደሚያከብር… Abrham Fekede Sep 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል የ2013 ዓመትን ለመቀበል በሚቀሩት አምስት የጳጉሜን ቀናት "መጪው ዘመን የመተሳሰብና የፍቅር ነው" በሚል ልዩ መሪ ሃሳብ እንደሚያከብር አስታወቀ፡፡ የክልሉ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ግሪክና ቱርክ በምስራቃዊ ሜዲትራኒያን ውቅያኖስ ጉዳይ ውዝግብ ውስጥ ገብተዋል Abrham Fekede Sep 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግሪክና ቱርክ በምስራቃዊ ሜዲትራኒያን ውቅያኖስ የድንበር ጉዳይ ላይ እየተወዛገቡ ይገኛሉ፡፡ የውዝግቡ መነሻ ቱርክ በምስራቅ ሜዲትራኒያን ላይ በምታደርገው የኃይል ምንጭ ፍለጋ መሆኑ ይነገራል፡፡ ግሪክም በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ የወታደራዊ አቅሟን…
ቴክ ኖኪያ 3310 ወደ ገበያ ከገባ 20 ዓመታትን አስቆጠረ Abrham Fekede Sep 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሞባይል ስልክ ተጠቃሚዎች ከሚያስታውሷቸው የመጀመሪያዎቹ ስልኮች መካከል አንዱ የሆነው ኖኪያ 3310 ወደ ከገበያ 20 ዓመታትን አስቆጠረ፡፡ በፊኒላንድ ኩባንያ የተመረተው ኖኪያ 3310 በአውሮፓውያኑ 2000 ነበር ይፋ የሆነው፡፡ የሞባይል…
ኮሮናቫይረስ አፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ፈዋሽነቱ ሲረጋገጥ 220 ሚሊየን ክትባት ታገኛለች – የዓለም ጤና ድርጅት Abrham Fekede Sep 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት የኮሮና ቫይረስ ክትባት ፈዋሽነቱ ሲረጋገጥ አፍሪካ 220 ሚሊየን መጠን ክትባት እንደምታገኝ አስታወቀ። የድርጅቱ የአፍሪካ ፕሮግራም አካባቢያዊ ኋላፊ ሪቻርድ ሚሂይጎ እንደገለጹት፥ በቅድሚያ የህክምና ባለሙያዎችና ተጋላጭነት…