ኮሮናቫይረስ ቻይና የለገሰችው የመጀመሪያው የኮሮናቫይረስ ክትባት ዚምባብዌ ገባ Abrham Fekede Feb 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የለገሰችው የመጀመሪያው ዙር የኮሮና ቫይረስ ክትባት ዛሬ ጠዋት ዚምባብዌ ዋና ከተማ ሐራሬ መግባቱ ተሰምቷል፡፡ የሀገሪቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ኮንስታቲኖ ቺዌንጋ፤ ሮበርት ጋብሬል ሙጋቤ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን በመገኘት ድጋፉን ተቀብለዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ቱርክ በኢትዮጵያ በተጨማሪ የኢንቨስትመንት ዘርፎች የመሰማራት ፍላጎት አላት – የቱርክ አምባሳደር Abrham Fekede Feb 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ በኢትዮጵያ በተጨማሪ የኢንቨስትመንት ዘርፎች የመሰማራት ፍላጎት እንዳላት በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር ያፕራቅ አልፕ ተናገሩ፡፡ ቱርክ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ያፈሰሰችው መዋዕለ ነዋይ 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር እንደሚደርስ መረጃዎች…
ፋና 90 በዛሬው ዕለት የተመረቁ እና የተጀመሩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ዙሪያ የአካባቢው ነዋሪዎች አስተያየት Abrham Fekede Feb 14, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=sBo2RqOAlQc
ፋና 90 የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶችአካባቢውን ይበልጥ በኢኮኖሚ ለማስተሳሰር የሚገነቡ ወሳኝ መሰረተ ልማቶች ናቸው- ም/ጠ/ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን Abrham Fekede Feb 14, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=cs2azVYU6p8
ፋና 90 “የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች እምቅ ተፈጥሯዊ አቅምን ለመጠቀም የሚያስችሉ ናቸው”ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ Abrham Fekede Feb 14, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=JbMck1DjUGs
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኤጀንሲ ከ6 ሺህ በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ Abrham Fekede Feb 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኤጀንሲ በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 6ሺህ 891 ተማሪዎች አስመረቀ ። በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ጃንጥራር አባይና የአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል አደባባይ የፓርኪንግ ፕሮጀክት 90 በመቶ ተጠናቀቀ Abrham Fekede Feb 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ እየተገነባ ያለው የመስቀል አደባባይ የፓርኪንግ ፕሮጀክት 90 በመቶ መጠናቀቁ ተገለጸ። በግንባታ ስራ ላይ ለተሳተፉ ሰራተኞችና ባለድርሻ አካላት የምስጋና መርሃ ግብር ተካሂዷል። ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ…
ስፓርት ለ20 የአትሌቲክስ ዳኞች 1ኛ ደረጃ የዓለም አትሌቲክስ ሰርተፊኬት ተሰጠ Abrham Fekede Feb 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ20 የአትሌቲክስ ዳኞች የአንደኛ ደረጃ የዓለም አትሌቲክስ ሰርተፊኬት ተሰጠ፡፡ ሰርተፊኬቱ ሲሰጥ በኢትዮጵያ የአትሌቲክስ ዳኝነት ታሪክ ለ3ኛ ጊዜ መሆኑን የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ገልጿል፡፡ የአትሌቲክስ ዳኞቹ ከሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣የትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ጌታሁን መኩሪያ እና ሌሎች ኃላፊዎች ከመምህራን ጋር ውይይት አካሄዱ Abrham Fekede Feb 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ እና የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ መለሰ አለሙ ከተለያዩ ክፍለ ከተሞች ከተውጣጡ መምህራን ጋር ውይይት አካሂደዋል። ከመምህራን ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ቱርክ ሊያቀኑ ነው Abrham Fekede Feb 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ቱርክ ሊያቀኑ ነው፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በቱርክ ለሁለት ቀናት የሚያደርጉትን ጉብኝት ነገ ይጀምራሉ ተብሏል፡፡ በቆይታቸውም በሁለቱ ሃገራት…