Fana: At a Speed of Life!

ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሐዋሳና አካባቢዋ ለሚገኙ አካል ጉዳተኞች የዊልቸር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሐዋሳና አካባቢዋ ለሚገኙ አካል ጉዳተኞች የዊልቸር ድጋፍ አደረጉ፡፡ የቀዳማዊ እመቤት ጽህፈት ቤት በሀገሪቱ ከሚሰራቸው ስራዎች አንዱ የአካል ጉዳተኛ ለሆኑ ወገኖች እንክብካቤ ማድረግ ነው ተብሏል፡፡ ከዚህ ቀደምም…

የመማር ማስተማር ሂደቱ ምቹና ሰላማዊ እንዲሆን ሁሉም ባለድርሻ አካላት በቅንጅት መስራት ይጠበቅባቸዋል – የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ከወረዳ አመራሮች፤ የፀጥታ አካላትና ከትምህርት ቢሮ አመራሮች ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂደዋል፡፡ አቶ ኦርዲን በድሪ በክልሉ በአንዳንድ ትምህርት ቤቶች ላይ የመማር ማስተማሩን…

የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል የወጣው አዋጅ ተፈጻሚ አልሆነም – የፌደራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል የወጣው አዋጅ ተፈጻሚ መሆን እንዳልጀመረ አስታወቀ። ጠቅላይ አቃቤ ህጉ ይህንን ያለው የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ከብሮድካስት ባለስልጣን ጋር በመሆን የመገናኛ ብዙሃን…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጌዴኦ ዞን ገደብ ወረዳ የተገነባውን የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መረቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በደቡብ ክልል ጌዴኦ ዞን ገደብ ወረዳ የተገነባውን የባንቆ ዳዳቱ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መረቁ፡፡ የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት በመጀመሪያ ዙር በሁሉም ክልሎች ካስገነባቸው 20 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች…

ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከእስራኤል አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከእስራኤል አምባሳደር ራፋኤል ሞሮቭ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በትምህርት፣ ዲፕሎማሲ፣ ኢንቨስትመንት፣ በባህልና ቱሪዝም ዘርፎችን በተመለከተ መክረዋል፡፡ እንዲሁም…

አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ የህይወት ልምዱን ለብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ አገልግሎት ሰልጣኞች አጋራ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ሀይሌ ገብረ ስላሴ የህይወት ልምዱን ለብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ አገልግሎት ሰልጣኞች አጋርቷል፡፡ አትሌት ኃይሌ ልምዱን ያካፈለው በቪዲዮ ኮንፍረንስ ነው ተብሏል፡፡ ወጣቶች እንችላለን ብለው በመነሳት ያላቸውን ጉልበት እና አቅም…

በተለያዩ ከተሞች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን እና የለውጥ አመራሩን የሚደግፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ከተሞች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን እና የለውጥ አመራሩን የሚደግፍ ሰልፍ ተካሄደ፡፡ በደሴ፣ በኦሮሞ በሔረሰብ አስተዳደር ዞን ከሚሴ እና ባቲ ከተሞች በደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ ነው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን እና የለውጥ…

በመተከል ሠላም ለማስፈን እየሰራ ያለው የተቀናጀ ግብረ ኃይል በሕዝቦች መካከል የእርቀ ሠላም ሥነ-ስርዓት እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት እየሰራ ያለው የተቀናጀ ግብረ ኃይል በዞኑ ሕዝቦች መካከል የእርቅ ሥነ-ስርዓት ማካሄድ ጀምሯል። እስካሁንም በዞኑ በቡለን፣ ጉባ፣ ግልገለ በለስ፣ ዳንጉር፣ ድባጤ፣ ወንበራ፣ ፓዌና ማንዱራ ወረዳዎች በ41…

የምስራቅ ኢትዮጵያ አጎራባች ክልሎች በቀጣናው ሰላምና ፀጥታ ዙሪያ በድሬዳዋ እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ ኢትዮጵያ አጎራባች ክልሎች በቀጣናው ሰላምና ፀጥታ ዙሪያ በድሬድዋ ውይይት እያካሄዱ ይገኛሉ፡፡ የአፋር፣ የሶማሌ፣ የኦሮሚያ፣ የሃረሪ ክልሎችና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ሃይሎች በአሁናዊ የሰላምና የፀጥታ ሁኔታ ላይ ነው በድሬድዋ…

አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከሩሲያ እና ስዊዘርላንድ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከሩሲያ አምባሳደር ቭላድሚር ዜልቶቭ እና ከስዊዘርላንድ አምባሳደር ክርስቲያን ዊንተር ጋር ተወያዩ፡፡ አምባሳደሩ በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ፣ በኢትዮ-ሱዳን የድንበር ጉዳይ…