Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ሀዲያ ሆሳዕናና ሀዋሳ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ሀዲያ ሆሳዕናና ሀዋሳ ከተማ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተለያዩ። የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ የተካሄደው በጅማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ነው፡፡ ፕሪምየር ሊጉን ፋሲል ከነማ በዘጠኝ ጨዋታዎች 22 ነጥብ በመያዝ…

የተጀመረው የሪፎርም ሥራ የሕገመንግስት የበላይነትና ሕገ መንግስታዊ ስርዓትን በተሻለ ለማስፈጸም ይረዳል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የተጀመረው የሪፎርም ሥራ የሕገ መንግስት የበላይነትና ሕገ መንግስታዊ ስርዓትን በተሻለ ለማስፈጸም እንደሚረዳ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ ይህንን ያሉት የፌዴራል፣ የክልልና ከተማ አስተዳድር…

ህብረተሰቡ በማህበራዊ ሚዲያ የሚለቀቁ መረጃዎችን ትክክለኛነት በጥንቃቄ ማጣራት ይኖርበታል-  ብልፅግና ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ ማንኛውንም ጉዳይ አስመልክቶ በማህበራዊ ሚዲያ የሚለቀቁ መረጃዎችን ትክክለኛነት በጥንቃቄ ማጣራት ይኖርበታል አለ ብልፅግና ፓርቲ፡፡ ፓርቲው ባወጣው መግለጫ በአሁኑ ወቅት በመላው አለምም ሆነ በአገራችን በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚሰራጩ ሃሰተኛ…

የሰባት ቤት አገው የፈረሰኞች ማኅበር 81ኛ የምስረታ በዓል ጥር 23 ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰባት ቤት አገው የፈረሰኞች ማኅበር 81ኛ የምስረታ በዓልን ለማክበር ዝግጅት መጠናቀቁን የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም መምሪያ አስታወቀ፡፡ የምስረታ በዓሉም ጥር 23 ቀን 2013 ዓ.ም ይከበራል፡፡ በአድዋ ጦርነት ወቅት ለሀገራቸው…

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የምርት መቀበያ መጋዘን ግንባታ በቴፒ ገንብቶ ማጠናቀቁን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ደረጃውን የጠበቀ የምርት መቀበያ መጋዘን ግንባታ በቴፒ ገንብቶ ማጠናቀቁን የገለጸ ሲሆን በኤሌክትሮኒክ ግብይትና ጨረታ 698 ተገበያዮችን ማሰልጠኑንም አስታወቀ፡፡ ምርት ገበያው ይህንን ያስታወቀው የ2013 በጀት ዓመት…

የኦሮሚያና የሶማሌ ክልሎች የሠላምና የልማት የጋራ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያና የሶማሌ ክልሎች የሠላምና ልማት የጋራ መድረክ በአዲስ አበባ እያካሄዱ ነው። በመድረኩ የሁለቱ ክልሎች የአምስት ዓመት የልማት ዕቅድ ቀርቦ ውይይት የሚደረግበት ሲሆን ቀጣይ የስራ አቅጣጫዎችም ይቀመጣሉ ተብሎ ይጠበቃል። በውይይቱ…

አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በአልጄሪያ የቻይና አምባሳደር ሊ ሊያንሄ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአልጀርያ የኢፌዲሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በአልጄሪያ የቻይና አምባሳደር ከሆኑት ሊ ሊያንሄ ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱ በቻይና አፍሪካ ትብብርና በሌሎች የሁለትዮሽ ትብብር ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ ነው ተብሏል።…

በመተከል ዞን ከህግ ማስከበሩ በተጓዳኝ  እርቅና አብሮነት ላይ ትኩረት ተደርጎ እየተሰራ ነው – ግብረ ሃይሉ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን በሽፍቶች ላይ እየተወሰደ ካለው የህግ ማስከበር እርምጃ ጎን ለጎን እርቅና አብሮነት ላይ ትኩረት ተደርጎ እየተሰራ መሆኑን በመንግስት የተቋቋመው የተቀናጀ ግብረሃይል አስታወቀ። በዞኑ ከተፈቀደላቸው የጸጥታ ሃይሎች ውጭ የጦር መሳሪያ…

የነጭ ሣር ብሄራዊ ፓርክን ወደ ቀደመ ይዞታው ለመመለስ ሕገ-ወጦችን መከላከል ይገባል- ቋሚ ኮሚቴ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የነጭ ሣር ብሄራዊ ፓርክን ወደ ቀደመ ይዞታው ለመመልስ የጋሞ ዞን አስተዳደር በሕገ-ወጦች ላይ ተገቢውን ሕግ የማስከበር ሥራ ሊሰራ እንደሚገባ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና፣ አርብቶ አደርና አካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባልና የቡድኑ…

በፕሪሚየር ሊጉ ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማን 3 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማን 3 ለ 0 አሸንፏል። የድሬዳዋን ሁለት ግቦች ሙህዲን ሙሳ በ15ኛውና በ24ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል፡፡ ሦስተኛዋን ግብ ደግሞ አስቻለው ግርማ በ48ኛው ደቂቃ…