ዓለምአቀፋዊ ዜና የግብጽ ሰብዓዊነት የጎደለው የእስረኞች አያያዝ አሳሳቢ መሆኑን አምነስቲይ አስታወቀ Abrham Fekede Jan 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የግብጽ ሰብዓዊነት የጎደለው የእስረኞች አያያዝ አሳሳቢ መሆኑን ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋም አምንስቲ ኢንተርናሽናል አስታወቀ፡፡ አምንስቲ ኢንተርናሽናል በዛሬው ዕለት ይፋ ባደረገው ሪፖርቱ የአረብ አብዮት ከተከሰተ ከ10 ዓመት በኋላ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት ለቦማ-ጋምቤላ የብዝሃ ሕይወት ጥበቃ ፕሮጀክት 4 ነጥብ 4 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ Abrham Fekede Jan 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለቦማ-ጋምቤላ የብዝሃ ሕይወት ጥበቃ ፕሮጀክት 4 ነጥብ 4 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ፡፡ ህብረቱ የምስራቅ አፍሪካ በይን መንግስታት /ኢጋድ/ በደቡብ ሱዳንና በኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ የአካባቢ ጥበቃ ስራ ለመደገፍ ያለመ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከፐብሊክ ዲፕሎማሲ ክላስተር አስተባባሪዎች ጋር ተወያዩ Abrham Fekede Jan 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን የክላስተር አስተባባሪዎች ጋር ተገናኝተው ተወያዩ። አቶ ደመቀ በውይይታቸው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለተሰብሳቢዎቹ ዝርዝር ገለፃ አድርገዋል። የውይይቱ ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ስብሃት ነጋን ጨምሮ በቁጥጥር ስር የዋሉ ዘጠኝ የጁንታው አመራሮች አዲስ አበባ ገቡ Abrham Fekede Jan 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የጥፋት ስትራቴጂስቱና ዋነኛው የጁንታ መሪ ስብሃት ነጋን ጨምሮ በቁጥጥር ስር የዋሉ ዘጠኝ የጁንታው አመራሮች አዲስ አበባ ገብተዋል። የሀገር መከላከያ ሰራዊት የጥፋት ስትራቴጂስቱና ዋነኛው የጁንታ መሪ ስብሃት ነጋን ጨምሮ ሌሎች የጥፋት ቡድኑ አመራሮች…
ስፓርት ወላይታ ዲቻ ዋና አስልጣኙን ደለለኝ ደቻሳን አሰናበተ Abrham Fekede Jan 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ወላይታ ዲቻ ስፖርት ክለብ ዋና አስልጣኝ ደለለኝ ደቻሳ እና ምክትል አሰልጣኙን ማሰናበቱን አስታወቀ፡፡ የወላይታ ዲቻ የስፖርት ክለብ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ሳሙኤል ፎላ በክለቡ ወቅታዊ አቋም ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በስልጤ ዞን ለሚገነባው የካሊድ ዲጆ የግድብና መስኖ ፕሮጀክት በነገው ዕለት የመሰረት ድንጋይ ይቀመጣል Abrham Fekede Jan 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ከ1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ ወጭ በስልጤ ዞን ለሚገነባው የካሊድ ዲጆ የግድብና መስኖ ፕሮጀክት በነገው ዕለት የመሰረት ድንጋይ ይቀመጣል። ግድቡ 1 ሺህ 731 ሜትር ርዝመትና ከ30 በላይ ሜትር ከፍታ ሲኖረው ፕሮጀክቱ ከ1 ሺህ 800 ሄክታር በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከተማ ለ500 ሺህ ተማሪዎች የልደት ሰርተፍኬት ሊሰጥ ነው Abrham Fekede Jan 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የአዲስ አበባ ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ መረጃ ኤጀንሲ በመዲናዋ ለ500 ሺህ ተማሪዎች የልደት ሰርተፍኬት ለመስጠት መዘጋጀቱን አስታወቀ። በኢትዮጵያ ከ1952 ዓ.ም ጀምሮ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ የፍትሃብሄር አካል አድርጎ ያስቀመጠው ቢሆንም፤ ህጉ ከ50…
የሀገር ውስጥ ዜና የታላቁ የሩጫ ውድድር የሚካሄድባቸው መንገዶች ለትራፊክ ዝግ ስለሚሆኑ አሽከርካሪዎች አመራጭ መንገድ እንዲጠቀሙ ተጠይቋል Abrham Fekede Jan 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ)በነገው ዕለት የታላቁ የሩጫ ውድድር የሚካሄድባቸው መንገዶች ለትራፊክ ዝግ ስለሚሆኑ አሽከርካሪዎች አመራጭ መንገድ እንዲጠቀሙ የአዲስ አበባ ፖሊስ ከሚሽን ጠይቋል፡፡ ፖሊስ የሚያደርገውን የፀጥታ ዝግጅት በቀና መንፈስ በመተባበር የሚታወቀው መላው የመዲናዋ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኢንዶኔዥያ 50 ተጓዦችን ይዞ ሲበር የነበረ ቦይንግ 737 የደረሰበት አልታወቀም Abrham Fekede Jan 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በኢንዶኔዥያ 50 ተጓዦችን አሳፍሮ ሲበር የነበረው ንብረትነቱ የስሪዊጃያ አየር መንገድ የሆነ ቦይንግ 737 አውሮፕላን የደረሰበት አልታወቀም፡፡ አውሮፕላኑ ከኢንዶኔዥያ ዋና ከተማ ጃካርታ ከተነሳ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ነው መሰወሩ የተነገረው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በታሪክ ላይ ተገቢውን እሳቤ መያዝ ለዘላቂ ሰላም ግንባታ ጉልህ ፋይዳ አለው -የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል Abrham Fekede Jan 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በታሪክ ላይ ትክክለኛውን ነገር መያዝ ለዘላቂ ሰላም ግንባታ ፋይዳው የጎላ መሆኑን የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ገለጹ። በሰላም ሚኒስቴር አዘጋጅነት “የሰላም ወግ፤ ብሔራዊ መግባባት ለዘላቂ ሰላም ግንባታ” በሚል መሪ ሃሳብ…