ዓለምአቀፋዊ ዜና ሆንግ ኮንግ ከእንግሊዝ የሚደረጉ በረራዎችን በሙሉ አገደች Alemayehu Geremew Jun 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሆንግ ኮንግ ከእንግሊዝ የሚደረጉ በረራዎችን በሙሉ ማገዷ ተሰማ፡፡ ሃገሪቱ እገዳውን ያደረገቹ አዲስ (ዴልታ ) ዝርያ ያለው የኮቪድ 19 ቫይረስ በእንግሊዝ ከመከሰቱ ጋር ተያይዞ መሆኑ ታውቋል፡፡ ሃገሪቱ ከእንግሊዝ ወደ ሆንግ ኮንግ የሚደረግ…