ዓለምአቀፋዊ ዜና በስዊድን በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት አለፈ Alemayehu Geremew Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በስዊድን በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ፡፡ አደጋው ትናንት ምሽት በመጠኗ ትንሽ በሆነች አውሮፕላን ላይ የደረሰ ሲሆን ዘጠኝ ሰዎችን አሳፍራ እንደነበር ታውቋል፡፡ በአደጋው የዘጠኙም ሰዎች ህይወት ማለፉ እየተነገረ ነው፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሃይቲው ፕሬዝዳንት ግድያ ላይ የኮሎምቢያና የአሜሪካ ቅጥር ነብሰ ገዳዮች እጅ አለበት ተባለ Alemayehu Geremew Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሀይቲው ፕሬዝዳንት ጆቬኔል ሞይስ ግድያ 28 አባላትን የያዘ የአሜሪካዊያን እና ኮሎምቢያዊያን ገዳዮች ቡድን ተጠያቂ እንደሆነ የሃሪቱ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የሃይቲ ፖሊስ ኃላፊ ሊዮን ቻርለስ እንደገለፀው፣ ከገዳዮቹ ቡድን አባላት ውስጥ 26ቱ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኮቪድ ስርጭት መባባሱን ተከትሎ ጃፓን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀች Alemayehu Geremew Jul 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን የኮሮና ቫይረስን ስርጭት ለመግታት በሚል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በቶኪዮ ማወጇ ተሰማ፡፡ አዋጁ የቶኪዮ ኦሎምፒክ ፍፃሜውን እስከሚያገኝ ድረስም ይቀጥላል ነው የተባለው፡፡ የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ዮሺሂዴ ሱጋ እንደገለፁት፣ አዋጁ ከፈረንጆች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በጀርመን የዴልታ ኮሮና ቫይረስ ዝርያ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከሰተ Alemayehu Geremew Jul 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በጀርመን በመተላለፍ ባህሪው አደገኛ የሆነ የዴልታ ኮሮና ቫይረስ ዝርያ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከስቷል፡፡ የጀርመን የጤና ባለሙያዎች እንዳስታወቁት፥ የዴልታ ኮሮና ቫይረስ ቀደም ብሎ ከታወቀው የኮሮና ቫይረስ ዝርያ የመተላለፍ አቅሙ እጅግ ከፍተኛ እንደሆነና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ጃኮብ ዙማ እጃቸውን ለፖሊስ ሰጡ Alemayehu Geremew Jul 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ጃኮብ ዙማ ፍርድ ቤት በመዳፈር ወንጀል የተላለፈባቸውን የ15 ወራት እስራት ለመፈፀም እጃቸውን ሰጡ፡፡ ፕሬዝዳንቱ የተላለፈባቸው የእስር ቅጣት በመኖሪያ አካባቢያቸው ኩዋዙሉ ናታል ኢስት ኮርት ማረሚያ ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጅቡቲና ኢትዮጵያ የቁም እንስሳት የወጪ ንግድ ላይ ተፈጥሮ የነበረውን መዘግየት ለመቅረፍ ተስማሙ Alemayehu Geremew Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅቡቲና ኢትዮጵያ መንግስት የቁም እንስሳት የወጪ ንግድ ላይ ተፈጥሮ የነበረውን መዘግየት ለመቅረፍ ተስማምተዋል፡፡ የኢትዮ ጅቡቲ የቁም እንስሳት የውጪ ንግድ ፎረም በሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ተካሂዷል፡፡ በፎረሙ የግብርና ሚኒስትር ዶክተር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዳርፉር በግጭት እና ብጥብጥ እየተናጠች ነው Alemayehu Geremew Jul 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ ሁለት ዓመቱ ህዝባዊ ተቃውሞ ኦማር አልበሺርን ከስልጣናቸው በማውረድ ቢጠናቀቅም ዳርፉር ግን አሁንም በግጭት እና ብጥብጥ እየተናጠች ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት የምዕራብ ዳርፉሯ ዋና ከተማ ኤል ገኒና ጎዳናዎች ተቃውሞ በሚያሰሙ ሰዎች ተጥለቅልቀዋል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቻይና ኮሚዩኒስት ፖርቲ 100ኛ ዓመት ምስረታ በዓል እየተከበረ ነው Alemayehu Geremew Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የኮሚዩኒስት ፓርቲን 100ኛ ዓመት ምስረታ በዓል እያከበረች ነው፡፡ በክብረ በዓሉ ላይ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ ንግግር ያደረጉ ሲሆን÷ ለመታሰቢያነትም 100 ጊዜ መድፍ መተኮሱ ተገልጿል፡፡ ዢ ጂንፒንግ የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሲኖቫክ ክትባት በህፃናት እና ወጣቶች ላይ ውጤታማ መሆኑን ጥናት አመላከተ Alemayehu Geremew Jun 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይናው ሲኖቫክ ባዮ ቴክ የተመረተው የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ክትባት በህፃናት እና ወጣቶች ላይ ውጤታማ መሆኑን ዘ ላንሴንት የተሰኘው የሜዲካል ጆርናል ጥናት አመላከተ፡፡ ከክትባቱ ውጤታማነት ባሻገርም የጎንዮሽ ችግር እንደማያስከትልም ነው ጥናቱ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአሜሪካ ጦር ከአፍጋኒስታን ለቆ መውጣት ሃገሪቱን ወደ እርስ በእርስ ጦርነት እንዳይከታት ተሰግቷል Alemayehu Geremew Jun 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ጦር ከአፍጋኒስታን ለቆ መውጣት በሃገሪቱ የእርስ በእርስ ጦርነት እንዲከሰት ሊያደርግ ይችላል ሲሉ ከፍተኛ የአሜሪካ ወታደራዊ አዛዥ አስጠነቀቁ፡፡ በአፍጋኒስታን የአሜሪካ መራሹ ጦር አዛዥ ጀኔራል ስኮት ሚለር፥ የአሜሪካ ጦር ከሃገሪቱ…