Fana: At a Speed of Life!

20 ሚሊየን ወጣቶች የሚሳተፉበት የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አርብ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 የክረምት ወራት ሀገር አቀፍ የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ፕሮግራም ከመጪው አርብ ጀምሮ እንደሚካሄድ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ፕሮግራሙ "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ቃል…

አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የምርጫ ታዛቢ ልዑክ ለመምራት ሴራሊዮን ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የአፍሪካ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ ልዑክን ለመምራት ሴራሊዮን ገቡ፡፡ የሴራሊዮን አጠቃላይ ምርጫ የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 17 ቀን 2015 ዓ.ም ይካሄዳል ሲል ኢዜአ ዘግቧል፡፡ የአፍሪካ ኅብረት…

ተመድ በሰሜን-ምሥራቅ ናይጄሪያ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ለማድረስ 20 ሚሊየን ዶላር መደበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተመድ በሰሜን-ምሥራቅ ናይጄሪያ አስቸኳይ የምግብ እና የአልሚ ንጥረ-ነገር ድጋፍ ለማድረስ 20 ሚሊየን ዶላር መደበ፡፡ 9 ሚሊየን ዶላሩ ከማዕከላዊ የአደጋ ጊዜ ምላሽ የሚገኝ ፈንድ ሲሆን 11 ሚሊየን ዶላሩ ደግሞ ከናይጄሪያ የሰብዓዊ ፈንድ የሚገኝ…

በ“መደመር ትውልድ” የመጽሐፍ ሽያጭ በሚገነባው ሙዚየም ዲዛይን ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ“መደመር ትውልድ” የመጽሐፍ ሽያጭ ገቢ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሚገነባው የሙዚየም ግንባታ ዲዛይን ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ ተዘጋጅቶ ለውይይት በቀረበው ዲዛይን ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን፣ የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን…

ኢትዮጵያ እና ብሪታኒያ የንግድ ግንኙነታቸውን ለማሳደግ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ብሪታኒያ የሁለትዮሽ የንግድ ግንኙነታቸውን ማሳደግ በሚችሉበት አግባብ ላይ ተወያዩ፡፡ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ ከብሪታኒያ ዓለም አቀፍ ንግድ ሚኒስትር ኒገል ሃድልስተን ጋር ተወያይተዋል።…

ድንበር ተሻጋሪ የታዳሽ ኃይል ፕሮጀክቶች ቀጣናዊ ውኅደት ያጎለብታሉ – ዊሊያም ሩቶ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ድንበር ተሻጋሪ ታዳሽ የዘላቂ ኃይል የመሠረተ-ልማት ፕሮጀክቶች የኃይል ንግድን ከማሳለጥ ባለፈ ቀጣናዊ ውኅደትን እንደሚያጎለብቱ የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ገለጹ፡፡ የአፍሪካን የዘላቂ ኃይል አማራጭ ፎረም የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ናይሮቢ…

አቶ ርስቱ ይርዳ ምርጫው በሠላም እንዲጠናቀቅ ድጋፍ ላደረጉ ሁሉ ምሥጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ በወላይታ ዞን የተካሔደው ዳግም የሕዝበ ውሳኔ ምርጫ በሠላም እንዲጠናቀቅ ድጋፍ ያደረጉ አካላትን አመሠገኑ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው ÷ የሕዝበ ውሳኔው አጠቃላይ ሂደት ውጤታማ እንዲሆን ብሔራዊ…

ኢትዮጵያ በቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ዘርፍ አጋርነቷን ለማጠናከር እየሠራች ነው – ወ/ሮ ሙፈሪሃት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ዘርፍ ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር ያላትን አጋርነት ለማጠናከር እየሰራች መሆኗን የሥራ ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ በሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል የተመራ ልዑክ በጀርመን ሙኒክ ባካሄደው…

አሜሪካ የታይዋንን መሪ እንዳትቀበል ቻይና ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ኬቨን ማካርቲ የታይዋንን መሪ ዛይ ኢንግ ዌን ተቀብለው እንዳያነጋግሩ ቻይና ጠየቀች፡፡ የታይዋንን መሪ ማነጋገር “የአንድ ቻይና”ን መርኅ እና ሉዓላዊነት መጣስ ነው ብላለች ቻይና፡፡ የቻይና እና የአሜሪካ መሪዎች…

የሀገራዊ ንቅናቄው የኦዲት ባለሙያዎች መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ ንቅናቄው አጋዥ የኦዲት ባለሙያዎች የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ በመድረኩ ላይ ባደረጉት ንግግር ÷ በተከናወኑ የኦዲት ሥራዎች መንግስት ሊያጣ የነበረውን በቢሊየን የሚቆጠር የታክስ ገቢ ማግኘት ተችሏል…