Fana: At a Speed of Life!

በወልዲያ ከተማ የጎዳና ላይ የኢፍጣር መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወልዲያ ከተማ የጎዳና ላይ የኢፍጣር መርሐ ግብር ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ የክርስትና የእምነት አባቶች እንዲሁም የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ተገኝተዋል። የዞኑ አስተዳዳሪ ዲያቆን ተስፋሁን ባያብል በንግግራቸው በቅርቡ ጎንደር…

የፊቼ ጫምባላላ በዓል የዛሬው መርሐ ግብር በሰላም መጠናቀቁን የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል የዛሬው መርሐ ግብር በሰላም መጠናቀቁን የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሀላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቲዎስ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ከፍተኛ ህዝብ የተገኘበት በዓል ያለ አንዳች…

የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ለአፋር ክልል ከ54 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው የአፋር ክልል የዘርፉ ተቋማት ከ54 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉን የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘ ሙፈሪሃት ካሚል ለአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ባለሃብቶች በክልሉ መዋዕለ ነዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በማዕድን፣ ቅመማ ቅመምና እንስሳት ሃብት ላይ መዋዕለ ነዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ አቅርቧል፡፡ ክልሉ በዚሁ ዘርፍ ለሚሰማሩ ባለሃብቶች ምቹ ሁኔታዎች ማመቻቸቱንም ነው የገለጸው። የክልሉ የንግድና…

ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ከፈረንሳይ የአገር ውስጥ ሚኒስትር እና በኬኒያ የኢንተርፖል ሃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ከፈረንሳይ የአገር ውስጥ ሚኒስትር፣ የዲሲ አይ ኤስ ትብብር ቢሮ ኃላፊ ጂን ክሪስቶፍ ሂላሪ እና በኬኒያ የኢንተርፖል ሃላፊ ጌዲዮን ኪሚሉን ጋር ተወያይተዋል።፡ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ…