ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን ከሩሲያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ጋር ሊገናኙ ነው Amare Asrat May 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርኩ ፕሬዚዳንት ረጅፕ ጣይፕ ኤርዶኻን ከሩሲያው አቻቸው ፕሬዚዳንት ብላድሚር ፑቲን ጋር በዚህ ሳምንት በቱርክ ሊገናኙ መሆኑ ተሰማ፡፡ መሪዎቹ በቱርክ ተገናኝተው በወቅታዊና የተለያዩ ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃሉ። በሩሲያ- ዩክሬን…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማችንን ሰላምና የህዝቦችን አብሮነት በማጠናከር የህግ የበላይነት እናሰፍናለን – የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር Amare Asrat May 2, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝቦች ህብረብሄራዊ አንድነት መገለጫ ፤ የሃይማኖቶች መከባበርና የመቻቻል ተምሳሌት በሆነችው አዲስ አበባና በመላው ሃገራችን የህዝቦችን ሰላም ለማደፍረስና አንድነታችንን ለመበተን በሚፈልጉ የውስጥና የውጭ ኃይሎች ቅንጅት የተለያዩ የጥፋት እቅዶች…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት ለህዝብ ሰላም ቅድሚያ ሰጥቶ የሚሰራ በመሆኑ ሰላምን የሚያውኩ ተግባራትን መታገስ አይችልም- አፋር ክልል Amare Asrat May 2, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በየትኛውም ሃይማኖት ውስጥ በመመሸግ የራሱን ድብቅ አጀንዳ ለማስፈፀም የሚሞክርን፣ ግጭቶችን በመቀስቀስ አትራፊ ለመሆን የሚደረገውን ሩጫ ህዝባችን ፈፅሞ አይታገስም ሲል የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አስታወቀ። መንግስትም ለህዝብ ሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃይማኖትን ሽፋን በማድረግ ሀገር ለማፍረስ በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ መንግስት ህጋዊ እርምጃ ይወስዳል – የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት Amare Asrat May 2, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራችን አንዳንድ አካባቢዎች ሃይማኖትን ሽፋን በማድረግ ሀገርን ለማፍረስ በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ መንግስት ህጋዊ እርምጃ በመውሰድ አጥፊዎችን ለፍትህ እንደሚያቀርብ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ።…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠላቶቻችንን ሴራ እያፈረስን የሀገራችን ብልጽግና እውን እናደርጋለን -የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት Amare Asrat May 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠላቶቻችንን ሴራ እያፈረስን የሀገራችንን ብልጽግና እውን ለማድረግ እንሰራለን ሲል የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ገለጸ፡፡ የክልሉ መንግስት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ሀገራችን ለረጅም አመታት ያዳበረችውን አብሮ የመኖር…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልሉን የሁከትና የጦርነት ማዕከል ለማድረግ በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የሐረሪ ክልል አስታወቀ Amare Asrat May 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝቡን በመከፋፈል ለማጋጨት እና ክልሉን የሁከትና የጦርነት ማዕከል ለማድረግ በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ የሐረሪ ክልል አስታወቀ፡፡ የሐረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በሰጠው መግለጫ÷ በሐይማኖትና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፀረ ሠላም ኃይሎችና አጥፊዎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አሳሰበ Amare Asrat May 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሠላምን ለማደፍረስ የሚንቀሳቀሱ የፀረ ሠላም ኃይሎችና አጥፊዎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች አሳስቧል፡፡ የደቡብ ምራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ በሰጠው መግለጫ÷ ህብረ ብሄራዊ አንድነት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የተዘጋጀው የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርሐ ግብር በሠላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደህንነት ግብረ ኃይል አስታወቀ Amare Asrat Apr 29, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የተዘጋጀው የጎዳና ላይ ታላቅ የኢፍጣር መርሓ ግብር ያለ አንዳች የፀጥታ ችግር መጠናቀቁን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታውቋል፡፡ ለመርሓ ግብሩ በሠላም መጠናቀቅ አስተዋፅኦ…
የዜና ቪዲዮዎች ባለሥልጣኑ የጥላቻ ንግግር በሚያሠራጩ የመገናኛ ብዙኃን ላይ እርምጃ እንዲወስድ ተጠየቀ Amare Asrat Apr 29, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የጥላቻ ንግግር በሚያሠራጩ የመገናኛ ብዙኃን ተቋማት ላይ አስፈላጊውን እርምጃ መውሰድ እንዳለበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሳሰበ። በምክር ቤቱ የሕግ፣ ፍትሕ እና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ጅማ አባ ጅፋር ከሰባት ጨዋታዎች በኋላ ድል አስመዝግቧል Amare Asrat Apr 29, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ21ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል። ቀደም ብሎ በተካሄደ ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር ከባህር ዳር ከተማ ተገናኝተዋል። ጨዋታውን ጅባ አባ ጅፋር 2 ለ 0 ሲያሸንፍ አስጨናቂ ፀጋዬ…