Fana: At a Speed of Life!

በባሌ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ15 መምህራን ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሌ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ 15 የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ህይወት ማለፉ ተገለጸ። አደጋው የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሻሸመኔ ካምፓስ መምህራንን የያዘ ተሽከርካሪ ጋራ ዋሻ አካባቢ በመገልበጡ የደረሰ መሆኑን የሮቤ…

በዲጂታል የመገበያያ ስርዓት ላይ ያተኮረ ሀገር አቀፍ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ የገበያ መረጃ ስርዓት ላይ ያተኮረ ሀገር አቀፍ ውይይት በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው። የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ከፌደራል ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና በተዋረድ ከሚገኙ የከልል ንግድና የገበያ…

በገበታ ለትውልድ ገቢ ማሰባሰብ ዙሪያ ከሚሲዮን መሪዎች ጋር ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የዲያስፖራ አገልግሎት በገበታ ለትውልድ ገቢ ማሰባሰብ ዙሪያ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ከሚገኙ የኢትዮጵያ ሚሲዮን መሪዎች ጋር ውይይት ተደረገ። በበይነ መረብ የተደረገውን ውይይት  የጠቅላይ ሚኒስትሩ…

አምባሳደር ሽፈራው ገነቲ ከባህሬን የአሰሪና ሰራተኞች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ዋና ስራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህሬን የኢትዮጵያ ቆንስል ጀነራል አምባሳደር ሽፈራው ገነቲ ከባህሬን የአሰሪና ሰራተኞች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ዋና ስራ አስፈጻሚ ኖፍ አብዱልራህማን ጃምሺር ጋር ተወያይተዋል። ሁለቱ ወገኖች በባህሬን በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጥበቃ…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአሜሪካ የግምጃ ቤት ምክትል ረዳት ፀሀፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአሜሪካ የግምጃ ቤት ምክትል ረዳት ፀሀፊ ኤሪክ ሚየር ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትር ዴኤታው በዚህ ወቅት የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አተገባበር ፣ ስለ የሽግግር ፍትህ…

መከላከያን በሳይበር የውጊያ ዘርፍ ለማሳደግ እየተሰሩ ያሉት ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የዘመናችን አንዱ የውጊያ መስክ በሆነው በሳይበር ዘርፍ መከላከያን በሰው ሀይልና በቴክኖሎጂ የማብቃቱ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጹ። “የሳይበር…

የካናዳ ዓለም አቀፍ ልማት ሚኒስትር ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የካናዳ ዓለም አቀፍ ልማት እና በፓሲፊክ ሀገራት የካናዳ ኢኮኖሚ ልማት ኤጀንሲ ተጠሪ ሚኒስትር ሃርጂት ሳጃን በኢትዮጵያ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው። ሚኒስትሩ ከፊታችን እሑድ ጀምሮ ኢትዮጵያን ጨምሮ በግብጽ እና ቻድ ለሳምንት የሚቆይ…

የሰላም ስምምነቱ ትግበራ በተሳካ ሁኔታ እየሄደ መሆኑን የአፍሪካ ህብረት አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ስምምነቱ ትግበራ በተሳካ ሁኔታ እየሄደ መሆኑን የአፍሪካ ህብረት አስታወቀ፡፡ የአፍሪካ ህብረት ከመከላከያ ሰራዊት ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ለሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች የሰላም ስምምነቱን ሂደትና…