አፍሪካን የገጠማት የጸጥታና ደህንት ስጋት መፍትሔ ይፈልጋል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ አሁን ላይ የገጠማት አሳሳቢ የጸጥታና ደህንት ስጋት ከውይይት ባሻገር መፍትሔ ይፈልጋል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
''አፍሪካ በጠንካራ አንድነት፣ ለሁለንተናዊ ፀጥታና ሰላም'' በሚል መሪ ሀሳብ የአፍሪካ መከላከያ…