የኢትዮጵያና ጅቡቲ ጂኦግራፊያዊ ቅርበት ለሁለቱ ሀገራት የጋራ የኢኮኖሚ ዕድል ነው-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ(ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያና ጅቡቲ ጂኦግራፊያዊ ቅርበት ለሁለቱ ሀገራት የጋራ የኢኮኖሚ ዕድል ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የጁቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦመር ጊሌ በጅቡቲ ዳመርጆግን ከኢትዮጵያ…