ቢዝነስ በሲዳማ ክልል በሌማት ትሩፋት ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ዜጎች ተጠቃሚ ሆኑ betelhem girma Sep 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ዜጎች ተጠቃሚ ሆነዋል አለ የክልሉ እንስሳት ልማት ሃብት ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ አሰፋ ፎና ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ንቅናቄ ከተጀመረ ወዲህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሌማት ትሩፋት ለግብርናው ዘርፍ እመርታ betelhem girma Sep 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነቷን ለማረጋገጥ በግብርናው ዘርፍ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን ጨምሮ ሰፋፊ የልማት ተግባራትን እያከናወነች ትገኛለች፡፡ ከእነዚህ የግብርና ልማት ተነሳሽነቶች መካከል ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን የቻለችና የበለፀገች ሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም የ4ጂና 5ጂ ኔትወርክን በማስፋፋት ረገድ ያሳየው እመርታ betelhem girma Sep 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ሁለንተናዊ የኢንተርኔት ተደራሽነትን ይበልጥ በማጠናከር ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ በቁርጠኝነት እየሰራ ነው፡፡ ለዚህም ኢትዮ ቴሌኮም የ4ጂ እና 5ጂ ኔትወርክ አገልግሎትን በማስፋፋት ረገድ እያከናወናቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የዛሬው እመርታችን የትናንት ቁርጠኝነታችን ፍሬ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን betelhem girma Sep 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዛሬው እመርታችን የትናንት ቁርጠኝነታችን ፍሬ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ዛሬ የኢትዮጵያን ማንሠራራት የሚያመላክተውን የጳጉሜን 1 የእመርታ ቀን…
ስፓርት ሊቨርፑል ከኢፕስዊች ታውን betelhem girma Sep 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሦስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት በሚደረግ አንድ ጨዋታ ይጀምራል፡፡ በዚህም ሊቨርፑል ከሜዳው ውጪ ተጉዞ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ከኢፕስዊች ታውን ጋር ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ በአንዶኒ ኢራኦላ የሚመራው ሊቨርፑል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ብርሃን ከናይሮቢ እስከ ጁባ betelhem girma Sep 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የምስራቅ አፍሪካ ብርሃን ነው። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል መረጃ እንደሚያሳየው፣ ባለፈው በጀት ዓመት ሀገሪቱ 9 ነጥብ 73 ጊጋ ዋት ኃይል አመንጭታለች፡፡ ለጎረቤት ሀገራት ከኤሌክትሪክ ሽያጭ የተገኘው ገቢም…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ዲጂታል 2030ን በተሳካ መልኩ እውን ለማድረግ እየተሰራ ነው betelhem girma Sep 3, 2026 0 አዲስ አበባ - ነሐሴ 28፣ 2018 ዓ.ም (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ዲጂታል 2030ን በተሳካ መልኩ እውን ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ። ሀገራዊ እና ክልላዊ የዲጂታላይዜሽን ግቦችን ለማሳካት የሚያግዝ "ኤሌክትሮኒክስ ለዲጂታል 2030…
የሀገር ውስጥ ዜና ነዋሪዎች የሰጡንን ሃላፊነት በሚገባ በመወጣት ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት ይሰራል – ከንቲባ አዳነች betelhem girma Aug 31, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ሕዝብ የጣለብንን እምነት እና የሰጠንን ሃላፊነት በሚገባ በመወጣት ተጠቃሚነቱን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት ይሰራል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ለተከታታይ ሁለት ቀናት ስናካሂድ የቆየው የከተማ አስተዳደሩ የቀጣይ 5 ዓመታት ስትራቴጂክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ከፍታ የሚያሳዩት የጉባ ብስራት ፕሮጀክቶች betelhem girma Aug 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከቀደመው ጊዜ ጀምሮ በሰዎች መገንባታቸው ጥርጣሬ ውስጥ እስኪገባ የሚያስደምሙ፤ ትናንት የገነባቻቸው ዛሬ ላይ ዓለም እንደ ቅርስና መማሪያነት አድርጎ የሚጎበኛቸው የኪነ ህንፃ ጥበቦች ያላት ምድረ ቀደምት የስልጣኔ ባለቤትነት ሀገር ናት፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ምክክሩ የኢትዮጵያንና ህዝቦቿን አሸናፊነት ያሳየ ታሪካዊ ክስተት ነው betelhem girma Aug 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገረ መንግሥት ግንባታ የጋራ ጥረትና መግባባት የሚፈልግ ከመሆኑ ባሻገር የበርካታ ሂደቶች ውጤት ነው፡፡ ከእነዚህም ወሳኙን ሚና የሚጫወተው ምክክር ነው፤ ምክክር ቁርሾዎችን መፍታት፣ የታሪክ ስብራቶችን መጠገን መነሻው ሲሆን በብዙ ያለመግባባት…