የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የተቋማት ባህል ወደ መሆን ተሸጋግሯል – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተግባራት የተቋማት ባህል ወደ መሆን ተሸጋግሯል አሉ።
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የዘንድሮውን የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሐ ግብር በሲዳማ ክልል…