Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ፕሬዚዳንቱ በመልዕክታቸው፥ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብና የአንድነት ይሆን ዘንድ እመኛለሁ ብለዋል። 1 ሺህ…

የአፍሪካ ቀጣናዊ የጤና ጉባኤ ኢትዮጵያ በዘርፉ ያለፈችበትን ጉዞ ለማሳየት ዕድል ይፈጥራል – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15/2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ጉባኤ ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ ያለፈችበትን ረጅም ጉዞ ለማሳየት ዕድል የሚፈጥር ነው አሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፡፡ ኢትዮጵያ 76ኛውን የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ኮሚቴ ስብሰባ በሚቀጥለው ሳምንት…

የሀገራዊ ምክክር ም/ዋና ኮሚሽነር ሒሩት ገ/ሥላሴ የሀገራዊ ምክክሩን አሁናዊ ሁኔታ አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡-

👉 የሀገራዊ ምክክር ጉባዔ ሒደት ሥራዎች በእቅዳችን መሰረት በሚገባ እየተካሄዱ ነው፡፡ 👉 እያንዳንዳቸው 500 አባላት ያሏቸው ስምንቱም ቡድኖች ሥራቸውን ሙሉ በሙሉ በማጠናቀቅ ላይ ይገኛሉ፡፡ 👉 በሒደቱ ውስጥ አለመግባባቶች አልነበሩም ማለት አይቻልም፤ እነዚህ አለመግባባቶችና ግጭቶች ምክክሩ…

የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የተቋማት ባህል ወደ መሆን ተሸጋግሯል – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተግባራት የተቋማት ባህል ወደ መሆን ተሸጋግሯል አሉ። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የዘንድሮውን የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሐ ግብር በሲዳማ ክልል…