የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት ተወካዮች የኢትዮጵያ መንግስት የወሰደውን የሰላም ግንባታ እርምጃዎች አደነቁ Feven Bishaw May 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ህብረት አመታዊ የፖለቲካ ውይይታቸውን ዛሬ በአዲስ አበባ አካሂደዋል ። ሁለቱ ወገኖች በሰሜን ኢትዮጵያ ያለውን ግጭት እና የአውሮፓ ህብረት እና የኢትዮጵያ ግንኙነትን በሚመለከት የተወሰዱ የሰብአዊ እና የተጠያቂነት…
የሀገር ውስጥ ዜና 983 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Feven Bishaw May 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዛሬ በሶስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ አረቢያ የመመለስ ስራ 983 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ መቻሉ ተገለፀ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ 14ቱ ህጻናት ሲሆኑ 969ኙ ወንዶች መሆናቸው ታውቋል፡፡ ለተመላሽ ዜጎችም ተገቢውን ድጋፍ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ወጣቶች ህብረት በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የምርጥ ዘር ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw May 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ወጣቶች ህብረት በክልሉ በድርቅ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች የምርጥ ዘር ድጋፍ አደረገ፡፡ በክልሉ ድርቅ በተከሰተባቸዉ 7 ዞኖች የበልግ ዝናብ መጣል መጀመሩን ተከትሎ አርሶ አደሮችና ከፊል አርብቶ አደሮች ወደ ግብርና ስራቸዉ እንዲመለሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ግምታቸው ከ9 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር በላይ የሆኑ የኮንትሮባንድ ሲጋራዎችና ልባሽ ጨርቆች ተያዙ Feven Bishaw May 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሸዋ ዞን መተሓራ ከተማ ግምታቸው ከ9 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር በላይ የሆኑ የኮንትሮባንድ ሲጋራዎችና ልባሽ ጨርቆች መያዛቸውን ፖሊስ አስታወቀ። የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ዲቭዥን ሃላፊ ኮማንደር አስቻለው ዓለሙ ለኢዜአ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ትናንት የመጨረሻ የኮቪድ-19 ታካሚን ወደ ቤት ሸኝቶ ለመጀመሪያ ጊዜ ያለ ኮቪድ ታካሚ አድሯል Feven Bishaw May 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለሁለት አመታት ኮቪድ19 የተገኘባቸውን ህመምተኞች ተቀብሎ ሲያክም የቆየው የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ትናንት የመጨረሻ ታካሚን ወደ ቤት ሸኝቶ ለመጀመሪያ ጊዜ ያለ ኮቪድ 19 ታካሚ አድሯል። ቫይረሱ በኢትዮጵያ ከተገኘ በኋላ ሆስፒታሉ ላለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከዛሬ ጀምሮ የፖሊዮ ክትባት በዘመቻ ይሰጣል Feven Bishaw May 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከዛሬ ጀምሮ እድሜያቸው ከ5 አመት በታች ለሆኑ ህፃናት የፖሊዮ ክትባት በዘመቻ ይሰጣል ፡፡ የክትባት ዘመቻው ከዛሬ ሚያዝያ 28 እስከ ግንቦት 1 ቀን 2014 ዓ.ም የሚቆይ ሲሆን÷ ቤት ለቤት እንደሚሰጥም ተገልጿል፡፡ በዚሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጽንፈኝነትና አክራሪነት እያስከተለ ያለውን ጥፋት ለመግታት መንግስት በድርጊቱ ፈጻሚዎች ላይ እርምጃ ሊወስድ እንደሚገባ ተገለፀ Feven Bishaw May 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በዋናነት ብሔር እና ሃይማኖትን ሸፋን ያደረገ ጽንፈኝነትና አክራሪነት እያስከተለ ያለውን ጥፋት ለመግታት መንግስት በድርጊቱ ፈጻሚዎች ላይ እርምጃ ሊወስድ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሞስኮ ዩክሬን ከምዕራባውያን ያገኘቻቸውን የጦር መሳሪያ የምታጓጓዝባቸው ናቸው ያለቻቸውን የባቡር መስመሮች ከስራ ውጪ ማድረጓን ገለፀች Feven Bishaw May 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ሞስኮ ዩክሬን ከምዕራባውያን ያገኘቻቸውን የጦር መሳሪያ የምታጓጓዝባቸው ናቸው ያለቻቸውን ስድስት የባቡር መስመሮች የሀይል ጣቢያዎች በማውደም ከስራ ውጪ ማድረጓን ገለፀች። በድብደባው አራት የጦር መሣሪያ ማከማቻዎችን ጨምሮ 40 የዩክሬን ወታደራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2013ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ሽልማት ተበረከተ Feven Bishaw May 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2013ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የተሻለ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማት ስነ ስርዓት ተካሂዷል፡፡ ዛሬ በአሶሳ ከተማ በተካሄደው በዚሁ የሽልማት መርሃ ግብር ላይ 18 ተማሪዎች ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡ ተሸላሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ Feven Bishaw May 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 6 ዙር አንደኛ የስራ ዘመን ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤውን ዛሬ በሀዋሳ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ለሁለት ቀናት በሚካሄደው ጉባኤ ምክር ቤቱ 875 ሚሊየን ብር ተጨማሪ በጀት ያጸደቀ ሲሆን ፥ ቃለ ጉባኤ ማፅደቅና አዳዲስ…