የሀገር ውስጥ ዜና የበጋ የስንዴ ምርት በተሳካ ሁኔታ እየተከናወነ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Feven Bishaw May 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የበጋ የስንዴ ምርት በተሳካ ሁኔታ እየተናወነ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ የስንዴ ምርት በተሳካ ሁኔታ እየተከነወነ እንደሆነ ገልጸው "በጋራ በቀደሙት…
የሀገር ውስጥ ዜና “አዲስ አበባ የሰላምና የአብሮነት ከተማ” በሚል መሪ ሀሳብ ሕብረተሰብ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደ Feven Bishaw May 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ የሰላምና የአብሮነት ከተማ በሚል መሪ ሃሳብ ሕብረተሰብ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በጋራ ተካሄደ። በሕብረተሰብ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴው ላይ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ ስፖርተኞች፣ ተማሪዎች ወጣት…
የሀገር ውስጥ ዜና የባህልና ስፖርት ሚኒስትሩ ከቻይና መንግስት ኮንስትራክሽን እና ኢንጂነሪንግ ካምፓኒ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ Feven Bishaw May 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትሩ አቶ ቀጄላ መርዳሳ ከቻይና መንግስት ኮንስትራክሽን እና ኢንጂነሪንግ ካምፓኒ ኃላፊዎች ጋር በኢትዮጵያ ብሔራዊ ስታዲየም ግንባታ ዙሪያ ተወያዩ። በውይይቱ አቶ ቀጄላ በካምፓኒዉ የቀረበ የዋጋ ማስተካከያ ጥያቄን በተመለከተ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ Feven Bishaw May 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከልዩ ልዩ የገቢ ምንጮች ከ1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን የአፋር ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ። በዘንድሮው በጀት ዓመት ገቢ በዘጠኝ ወራት 1 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ መታቀዱን የቢሮው ኃላፊ አቶ መሀመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመኽር ወቅት እርሻ ጅቡቲ ወደብ ከደረሰው 7 ነጥብ 2 ሚሊየን ኩንታል ማዳበሪያ ውስጥ 75 በመቶው ወደ ማዕከላዊ መጋዘን ገብቷል -የግብርና ሚኒስቴር Feven Bishaw May 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለ2014/15 የመኽር ምርት ዘመን ጅቡቲ ወደብ ከደረሰው 7 ነጥብ 2 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ 75 በመቶው ወደ ማዕከላዊ መጋዘን መግባቱን የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ዑመር ሁሴን ተናገሩ። ሚኒስትሩ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል በሦስት ዓመታት 40 ሚሊየን የፍራፍሬ ችግኝ ለመትከል ታቅዷል Feven Bishaw May 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እየተደረገ ባለው ጥረት በሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት እስከ 40 ሚሊየን የፍራፍሬ ችግኝ ለመትከል ታቅዶ እየተሰራ መሆኑ ተመለከተ ። የደቡብ ክልል የ30-40-30 የፍራፍሬ ልማት መንደር ፕሮጀክት…
የሀገር ውስጥ ዜና የስልጤ ዞን ነዋሪዎች በሃይማኖት ሽፋን የአብሮነት እሴቶችን ለመሸርሸር የሚሰሩ አካላትን አወገዙ Feven Bishaw May 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በስልጤ ዞን በሃይማኖት ሽፋን ለዘመነት የኖሩትን አብሮነትና የመቻቻል እሴቶችን ለመሸርሸር የሚሰሩ አካላትን በጽኑ እንደሚያወግዙ የዞኑ ነዋሪዎች ገለጹ። በዞኑ በሁሉም ወረዳዎችና የከተማ አስተዳደሮች የሀገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሥራ ፈላጊው ወጣት ሥራ ለመፍጠር ሚኒስቴሩ ከተለያዩ አደረጃጀቶች ጋር መክሮ የመፍትሄ አቅጣጫ ያስቀምጣል – አቶ ንጉሡ ጥላሁን Feven Bishaw May 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሥራ ፈላጊው ወጣት ሥራ ለመፍጠር የሚሰሩ ጣቢያዎች ያሉባቸውን ችግሮች ለመቅረፍ ሚኒስቴሩ ከተለያዩ አደረጃጀቶች ጋር መክሮ የመፍትሄ አቅጣጫ እንደሚያስቀምጥ በሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ፣ ሥራ ስምሪት እና ገበያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ንጉሡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና አገልግሎት አሰጣጥ ስልጠና ላይ በጋራ መስራት በሚቻልበት ጉዳይ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ Feven Bishaw May 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከስፔን የትብብር ዋና ስራ አስፈፃሚ ማርዮ ፋነጁልን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም ÷ በስፔሽሊቲና ሰብስፔሻሊቲ ስልጠና ፍኖተ ካርታ መሰረት የልዩ ህክምና እና ጤና አገልግሎት አሰጣጥ ስልጠና ላይ በጋራ በመስራት…
የሀገር ውስጥ ዜና “ለበርካታ ዓመታት ንፁሃን ዜጎች በጅምላ በተገደሉበት ስፍራ የት/ቤት ግንባታ በማስጀመራችን ደስታ ይሰማናል!” – አቶ ሙስጠፌ… Feven Bishaw May 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሌ ከልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ በቀብሪዳሀር ከተማ ለሚገነባው በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ የ2ኛ ደረጃ ት/ቤት የመሠረት ድንጋይ አስቀመጠዋል። ትምህርት ቤቱ “ሰዎች ለሰዎች” በተባለው የጀርመን ዓለም አቀፍ ተራድኦ…