የሀገር ውስጥ ዜና ከ92 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Feven Bishaw Apr 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ92 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጪ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ባለፈው ሳምንት ባደረገው ክትትል 90 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች እና ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና “በመስጠታችን እንባረክ ይሆናል እንጂ አይጎድልብንም” -ከንቲባ አዳነች አቤቤ Feven Bishaw Apr 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ መጪውን የኢድ አልፈጥር በዓል ምክንያት በማድረግ ለ2 ሺህ ዜጎች ማዕድ አጋሩ፡፡ አስተዳደሩ መጪውን የኢድአልፈጥር በአልና የረመዳን ፆም ፍቺ ምክንያት በማድረግ ከከተማ እስከ ብሎክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢድ-አልፈጥር በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር ተከብሮ በሰላም እንዲጠናቀቅ የጋራ ግብረ ኃይሉ ዝግጅቱን አጠናቆ ተልዕኮውን በቁርጠኝነት እየተወጣ እንደሚገኝ… Feven Bishaw Apr 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢድ-አልፈጥር በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር ተከብሮ በሰላም እንዲጠናቀቅ የጋራ ግብረ ኃይሉ ዝግጅቱን አጠናቆ ተልዕኮውን በቁርጠኝነት እየተወጣ እንደሚገኝ አስታወቀ። የጋራ ግብረ ኃይሉ የኢድ-አልፈጥር በዓል የመልካም ምኞት መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሴቶች የኢኮኖሚ ብቃት ፎረም በብሔራዊ ደረጃ ተቋቋመ Feven Bishaw Apr 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የሴቶችን የኢኮኖሚ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማሳደግ በተቀናጀ መልኩ ለመስራት የሚያስችል የሴቶች የኢኮኖሚ ብቃት ፎረም ዛሬ በብሔራዊ ደረጃ ተቋቁሟል፡፡ በፎረሙ መመስረቻ መርሃ ግብር የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ አለሚቱ ኦሞድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዲፕሎማሲ ሥራዎችን ይበልጥ አጠናክሮ በመሥራት የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ መንቀሳቀስ እንደሚገባ ተገለፀ Feven Bishaw Apr 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወቅታዊ ሁኔታዎችን ታሳቢ ያደረጉ የዲፕሎማሲ ሥራዎችን ይበልጥ አጠናክሮ በመሥራት የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ መንቀሳቀስ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና በነገው ዕለት በመዲናዋ ከሚካሄደው የኢፍጣር መርሃ ግብር ጋር ተያይዞ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደረጉ Feven Bishaw Apr 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት በአዲስ አበባ ከሚካሄደው ታላቁ የኢፍጣር መርሃ ግብር ጋር ተያይዞ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የፀጥታና የደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታውቋል፡፡ የከተማዋን ሠላምና ደህንነት ለማስጠበቅ ከመላው ሠላም ወዳድ ህዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ በትኩረት እየተሰራ ነው – የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት Feven Bishaw Apr 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት አስወቀ፡፡ የሐረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አብዱጀባር መሀመድ÷ በክልሉ በየዘርፉ የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ በቁርጠኝነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገራችንን መጥፋት የሚፈልጉ ሁሉ የጥፋት ዕቅዳቸው ወኪል አድርገው እንዲወስዱን ልንፈቅድ አይገባም-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Feven Bishaw Apr 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራችንን መጥፋት የሚፈልጉ ሁሉ የጥፋት ዕቅዳቸው ወኪል አድርገው እንዲወስዱን ልንፈቅድ አይገባም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው፥ እንደ ህዝብ ልዩነቶቻችንን አምነን ተቀብለን በብዙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልሉን የትርምስ ቀጣና ለማድረግ የሽብር ድርጊት በሚፈጠሩ አካላት ላይ የማያዳግም እርምጃ እንወስዳለን – ዶክተር ይልቃል ከፋለ Feven Bishaw Apr 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልሉን የትርምስ ቀጣና ለማድረግ የሽብር ድርጊት በሚፈጠሩ አካላት ላይ የማያዳግም እርምጃ እንደሚወሰድ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ አስታወቁ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በጎንደር ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኩፍኝ፣ ፖሊዮና ቢጫ ወባ ወረርሽኝን ለመከላከል ያለመ የክትባት ሣምንት ሊካሄድ ነው Feven Bishaw Apr 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩፍኝ፣ ፖሊዮና ቢጫ ወባ ወረርሽኝን ለመከላከል ያለመ የክትባት ሣምንት ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ሊካሄድ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ድጉማ በሰጡት መግለጫ ÷ የአፍሪካ የክትባት ሣምንትን…