Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል በጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው ኢንተርፕራይዞች 187 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር በአማራ ክልል በጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው ኢንተርፕራይዞች እና የቴክኒክና ሙያ ተቋማት 187 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ÷ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የክልል ቢሮዎችን፣…

ዶክተር ሊያ ታደሰ ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጤና ሚኒስትር ጂያን ምባንዳ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው በሁለቱ አገራት በጤናው ዘርፍ ጠንካራ አጋርነት መፍጠር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ በተለይም…

ሩሲያ በዩክሬን ግጭት ጣልቃ በሚገባ ሀገር ላይ መብረቃዊ ጥቃት እንደምትፈፅም ፕሬዚዳንት ፑቲን አስጠነቀቁ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ20፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቪላድሚር ፑቲን በዩክሬን ግጭት ጣልቃ በሚገባ ሀገር ላይ ሀገራቸው መብረቃዊ ጥቃት በመፈፀም አፀፋውን እንደምትመልስ አስጠነቀቁ። ፕሬዚዳንቱ ከሀገሪቱ የህግ አውጪ ምክር ቤት አባላት ጋር በሞስኮ ተገናኝተው በተወያዩበት ወቅት…

በሐዋሳ ከተማ ተገንብተው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በሐዋሳ ከተማ ተገንብተው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶችን መረቁ፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ከርዕሰ መስተዳድሩ በተጨማሪ ÷ የክልሉ ምክር ቤት አፈጉባኤ ወይዘሮ ፋንታዬ ከበደ ፣የሐዋሳ ከተማ…

ሴቶች በአይሲቲና በዲጂታል ስራዎች እንዲሰማሩ ለማድረግ በትብብር መስራት እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴቶች በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጅና በዲጂታል ስራዎች እንዲሰማሩና ዲጂታል ኢኮኖሚውን እንዲቀላቀሉ ለማድረግ በትብብር መስራት እንደሚገባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ ተናገሩ። ዓለም አቀፍ የልጃገረዶች በኢንፎርሜሽን…

የተባበሩት መንግስታት ለአፍሪካ ቀንድ የድርቅ መቋቋሚያ የሚውል 1 ቢሊየን ዶላር ለመስጠት ቃል ገባ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በጀኔቫ ባካሄደው ጉባኤ ለአፍሪካ ቀንድ ድርቅ መቋቋሚያ የሚውል 1 ቢሊየን ዶላር ለመስጠት ቃል ገብቷል፡፡ በተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፥ ከለጋሽ አካላት…

የግብርና ማሽኖች ከቀረጥ ነጻ እንዲገቡ በመፈቀዱ የሜካናይዜሽን ግብርናን ሊያዘምኑ የሚችሉ ማሽኖች ቁጥር አድጓል – የግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ማሽኖች ከቀረጥ ነጻ እንዲገቡ መፈቀዱን ተከትሎ ባለፉት ሁለት አመታት የሜካናይዜሽን ግብርናውን ሊያዘምኑ የሚችሉ ማሽኖች ቁጥር ማደጉን ግብርና ሚኒስቴር ገልጿል። ለግብርናው ዘርፍ አገልግሎት ያላቸው ማሽኖች ከረጥ ነፃ እንዲገቡ የሚያስችል…

በአፋር ክልል ለአፍዴራ ጤና ጣቢያ መሰረታዊ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በአፋር ክልል ለአፍዴራ ጤና ጣቢያ መሰረታዊ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ1 ሺህ 200 ህሙማንን ለማከም የሚያስችል መሆኑም ከዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ 150…

የፊቼ ጨምበላላ በዓል ያለምንም የጸጥታ ስጋት እንዲከበር ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል- የሲዳማ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሄር ዘመን መለወጫ የፊቼ ጨምበላላ በዓል ያለምንም የጸጥታ ስጋት ተከብሮ እንዲጠናቀቅ ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የሲዳማ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ገለጸ፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቲዎስ እንዳሉት ÷ 1 ሺህ 500 ወጣቶች ከጸጥታ…

በምስራቅ አፍሪካ ዘላቂ ሰላምና ደህንነት ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ እየካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሀይል በቀጠናው ዘላቂ ሰላምና ደህንነት ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው። በውይይት መድረኩ የቀጠናውን ሰላም ከማስጠበቅ አንፃር በምን መልኩ መስራት እንደሚገባ የተጠባባቂ…