Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል በቀጣዮቹ ስድስት ወራት ከቱሪዝም ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ለማግኘት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በቀጣዮቹ ስድስት ወራት ከቱሪዝም ዘርፍ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ለማግኘት እየሰራ መሆኑን የክልሉ ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ። ቢሮው የስድስት ወር የሥራ አፈጻጸም ግምገማውን በደሴ ከተማ እያከናወነ ነው። በግምገማው ላይ…

222 ሺህ 740 ሄክታር መሬት በቅመማ ቅመም ዘር ተሸፈነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በኢትዮጵያ 222 ሺህ 740 ሄክታር መሬት በቅመማ ቅመም ዘር መሸፈኑ ተገለፀ፡፡ በዓለማችን የቅመማ ቅመም አምራች ከሆኑ አገራት ኢትዮጵያ በቀዳሚነት የምትገኝ ሲሆን ፥ በርካታ የቅመማ ቅመም ዝርያዎችንም ታበቅላለች፡፡…

የኢትጵያዊቷ አጊቱ ጉደታ ገዳይ የ20 ዓመት ጽኑ እስራት ተፈረደበት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትሬንቶ ፍርድ ቤት በኢትዮጵያዊቷ ሥራ ፈጣሪ አጊቱ ጉደታ ገዳይ በሆነው ሱሌማን አዳምስ ላይ የ20 ዓመት ጽኑ እስራት ፈርዶበታል፡፡ ፍርድ ቤቱ ትላንት የካቲት 7 ቀን 2014 ዓ.ም ባዋለው ችሎት ኢትዮጵያዊቷን ስራ ፈጣሪ አጊቱ ጉደታን ቤቷ ውስጥ…

የላቀ አፈፃፀም ላሳዩ የሰራዊት አባላት እውቅና የመስጠት ስነ ስርዓት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ሚኒስቴር ምድር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ የላቀ አፈፃፀም ላሳዩ የሰራዊት አባላት እውቅና የመስጠት ስነ ስርዓት እየተካሄደ ነው። በመርሃ ግብሩም በመከላከያ ሚኒስቴር የሰራዊት ግንባታ ሥራዎች ዋና አስተባባሪ ጀነራል ባጫ ደበሌን ጨምሮ ከፍተኛ…

ኢትዮጵያና ኬንያ በድንበር አካባቢ የሚንቀሳቀሱ የጥፋት ኃይሎችን ለመመከት በጋራ እንሰራለን-የሁለቱ አገራት የጸጥታ ዘርፍ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ኬንያ በድንበር አካባቢ የሚንቀሳቀሱ የጥፋት ኃይሎችን በጋራ ለመመከት እንደሚሰሩ የሁለቱ አገራት የጸጥታ ዘርፍ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ገለጹ። የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል፤ የኬንያ ብሔራዊ ፖሊስ…

ሚኒስቴሩ በማዳበሪያ ምርት ኢንቨስትመንት ላይ መሰማራት ከሚፈልጉ ኩባንያዎች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስቴር በማዳበሪያ ምርት ኢንቨስትመንት ላይ መሰማራት ከሚፈልጉ ኩባንያዎች አንዱ ከሆነው የቱርክ ኩባንያ ኃላፊዎች ጋር ውይይት አድርጓል። በውይይቱ ባለሀብቶቹ በኢትዮጵያ ያለውን የተፈጥሮ ሀብት በመጠቀም የማዳበሪያ ፋብሪካ መገንባት…

ሁሉም ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እና ሀገራዊ አንድነት ሊሠራ ይገባል- የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም የየራሱን አመለካከት ይዞ ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እና ሀገራዊ አንድነት ሊሠራ ይገባል ሲሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር እድሪስ ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት…

የኑሮ ውድነቱን ለመቅረፍ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኑሮ ውድነቱን ለመቅረፍ እየተሰራ መሆኑን የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዚህም በየሳምንቱ መጨረሻ በአዲስ አበባና ድሬዳዋ የተጀመሩትን አምራች እና ሸማችን በቀጥታ የማገናኘት ተግባር በሁሉም ክልሎች እንዲቀጥል እየተሰራ መሆኑን…

በሕገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ18 ሺህ በላይ ጥይትና ሽጉጥ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ እና ከሳንጃ ወደ ጎንደር ሊገባ የነበረ ከ18 ሺህ በላይ ጥይትና ሽጉጦች መያዙን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡ የመምሪያው የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኃላፊ ኮማንደር ውብነህ አስናቀ ለፋና…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ዛሬ በሚደረጉ ወሳኝ ጨዋታዎች ይጀምራል

አዲስ አበባ፣የካቲት 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት በነጥብ ተቀራራቢ የሆኑ ቡድኖች በሚያደርጉት ወሳኝ ጨዋታ ይጀምራል፡፡ 13ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬዉ እለት የሚጀምሩ ሲሆን፥ ቀን 10 ሰዓት ላይ ሀዋሳ ከተማ ከፋሲል ከነማ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ…