የሀገር ውስጥ ዜና በጌዴኦ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ Feven Bishaw Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ጌዴኦ ዞን በይርጋጨፌ ወረዳ በቆንጋ ቀበሌ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የስድስት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው ከያቤሎ ወደ ሻሸመኔ 45 ሰው ጭኖ ሲጓዝ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ መኪና በመገልበጡ የደረሰ ነው፡፡ በዚህም የ6…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢፋድ ድጋፍ የሚካሄዱ የልማት ስራዎች የህብረተሰቡን ህይወት ለማሻሻል ከፍተኛ ሚና አላቸው – አቶ ርስቱ ይርዳ Feven Bishaw Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት የግብርና ልማት ዓለም አቀፍ ፈንድ (ኢፋድ) ፕሮግራም የሚካሄዱ የልማት ስራዎች የህብረተሰቡን ህይወት ለማሻሻል ከፍተኛ ሚና እንዳላቸው አቶ ርስቱ ይርዳ ገለጹ። የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ከግብርና…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል ድህነትን ለመቀነስና የስራ አጥነት ችግርን ለመቅረፍ በትኩረት እየተሰራ ነው- አቶ ኦርዲን በድሪ Feven Bishaw Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ድህነትን ለመቀነስና እና የስራ አጥነት ችግርን ለመቅረፍ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ። በክልሉ ሁለተኛው ዙር የከተማ ሴፍቲኔት ፕሮግራም በይፋ የተጀመረ ሲሆን÷ በመድረኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የ20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልላዊ መንግስት ለኦሮሚያ ክልል በድርቅ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የሚውል የ20 ሚሊየን ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ለኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ስኬታማ ነበር- አምባሳደር ዲና ሙፍቲ Feven Bishaw Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናችን የተካሄደው 35ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ስኬታማ እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ፡፡ አምባሳደር ዲና ዛሬ ሳምንታዊ መግለጫ የሰጡ ሲሆን፥ አማርኛ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ እና ቱርክ በ13 የኢኮኖሚ ዘርፎች ለመተባበር ተስማሙ Feven Bishaw Feb 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣የካቲት 9፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ እና ቱርክ በ13 የኢኮኖሚና የኢንዱስትሪ ዘርፎች ለመስራት መስማማታ ቸዉን አስታወቁ፡፡ የቱርኩ ፕሬዚደንት ረጅብ ጣይብ ኤርዶኻን ከአስር አመታት በኋላ በተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ያደረጉ ሲሆን፥ ከአቡዲያቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙሰጠፌ መሀመድ በ155 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባውን የሀርተሼክ-ሀርሺን የጠጠር መንገድ አገልግሎት አስጀመሩ Feven Bishaw Feb 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ርዕሰ መሰተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የሚመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራር ቡድን ደረጃውን በጠበቀ መልኩ በ155 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባውን የሀርተሼክ-ሀርሺን የጠጠር መንገድ አስመርቆ ለአገልግሎት ክፍት እንዲሆን አስደረገ።…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋራ ጉባኤው በ“አፍሪካ-አውሮፓ የኢንቨስትመንት ማዕቀፍ” ላይ ይመክራል Feven Bishaw Feb 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የአፍሪካና የአውሮፓ ሕብረት ጉባኤ “በአፍሪካ-አውሮፓ ኢንቨስትመንት ማዕቀፍ" እንዲሁም በአፍሪካ እና በሌሎች ዓለም አቀፍ አጀንዳዎች ላይ እንደሚመክር ተገለጸ። የአውሮፓ ኅብረት ጉባኤውን በተመለከተ ባወጣው መግለጫ፥ በጉባኤው አውሮፓ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም የወጪ ንግድ 658 ነጥብ 1 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ Feven Bishaw Feb 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ሰባት ወራት ከቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም የወጪ ንግድ 658 ነጥብ 1 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱ ተገለፀ፡፡ ባለፉት ሰባት ወራት 145 ሺህ 321 ቶን የቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ምርት በመላክ 461 ነጥብ 81 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር…
የሀገር ውስጥ ዜና ድርቁ በዱር እንስሳት ላይ እያስከተለ ያለውን ጉዳት ለመቀነስ ጥረቶች እየተደረጉ ነው Feven Bishaw Feb 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ድርቁ በዱር እንስሳት ላይ እያስከተለ ያለውን ጉዳት ለመቀነስ ጥረቶች እየተደረጉ መሆኑን የቦረና ብሔራዊ ፓርክ ገልጿል። በዚህም ገንዳ በመስራት ውሃ በተሽከርካሪ የማቅረብ ሙከራዎች በመደረግ ላይ ቢሆኑም ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በፓርኩ በነበረው…