የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሁለት ሳምንታት ውስጥ ከ110 ሚሊየን በላይ የአበባ ዘንግ ወደተለያዩ ሀገራት አጓጓዘ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ባለፉት ሁለት ሳምንታት 86 በረራዎችን በማድረግ ከ110 ሚሊየን በላይ የአበባ ዘንግ ወደተለያዩ ሀገራት ማጓጓዙን አስታወቀ።
እንደ ዓየር መንገዱ ገለፃ የአበባ ዘንጎቹን በዋናነት ከኢትዮጵያ…