የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ነገ ያካሂዳል Feven Bishaw Feb 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን በነገው ዕለት ያካሂዳል። የምክር ቤቱ ጽህፈት ቤት የፕሬስና ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ አዲስአለም እንቻለው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፥ ምክር ቤቱ በጉባኤው የአስተዳደሩን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንትና የተመድ ምክትል ዋና ፀሐፊ በሽብር ቡድኑ ጉዳት የደረሰባቸውን ህፃናት ጠየቁ Feven Bishaw Feb 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣የካቲት 2፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ምክትል ዋና ፀሐፊ አሚና መሐመድ በአሸባሪው የህወሃት ቡድን ጉዳት የደረሰባቸውን ህፃናት ዱብቲ ሆስፒታል በመገኘት ጠየቁ። ህፃናቱ ጉዳት የደረሰባቸው የሽብር ቡድኑ በተኮሰው ከባድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ተመድ ለክልሉ ሕዝብ ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ አቀረቡ Feven Bishaw Feb 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትን ጨምሮ ሌሎች ዓለም አቀፍ ረጂ ድርጅቶች በየጊዜው ጦርነት እየተከፈተበት የሚገኘውን የአፋር ሕዝብ እንዲደግፉ ጥሪ አቀረቡ። በፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እና በተባበሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይጀምራል Feven Bishaw Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር የሚጀምር መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር አበበ ግርማ ገለጹ። በአሸባሪው ህወሃት ውድመትና ዘረፋ የተፈፀመበት የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የመልሶ ጥገና ስራ በማከናወን ከየካቲት…
የሀገር ውስጥ ዜና 19ኛው የኢትዮጵያ ባሕል ስፖርቶች ውድድር በደብረ ብርሃን ከተማ አስተናጋጅነት ይካሄዳል Feven Bishaw Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣የካቲት 1፣2014 (ኤፍ ቢሲ) 19ኛው የኢትዮጵያ ባሕል ስፖርቶች ውድድርና 15ኛው የባሕል ፌስቲቫል በደብረ ብርሃን ከተማ አስተናጋጅነት እንደሚካሄዱ የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌዴሬሽን አስታወቀ። ውድድሩ ከየካቲት 6 እሰከ 13 ድረስ ሲካሄድ በ10 የስፖርት አይነቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካ የሚያስፈልጋትን ጠንካራ አፍሪካዊ ሚዲያ እውን ለማድረግ በጋራ መስራት ይገባል – ጋዜጠኞች Feven Bishaw Feb 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ የሚያስፈልጋትን አንድ ጠንካራ አፍሪካዊ ሚዲያ እውን ለማድረግ በጋራ መስራት ይገባል ሲሉ በ35ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ የታደሙ ጋዜጠኞች ተናገሩ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት ለአፍሪካ 24…
ስፓርት ሻምፒዮን መሆን ልዩ ትርጉም አለው፣በአፍሪካ ስኬታማ ቡድንን ማሸነፍ ደግሞ ሌላ ስሜት ይሰጣል -አሊዮ ሲሴ Feven Bishaw Feb 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ጥር 29፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የሴኔጋል ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ አሊዩ ሲሴ በተጫዋችነት ዘመኑ የናፈቀዉን አፍሪካ ዋንጫ በአሰልጣኝነት አጣጥሞታል፡፡ የቀድሞው የሴኔጋል ብሄራዊ ቡድን ተጫዋች አሊዮ ሲሴ በተጨዋችነት ዘመኑ በ23ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ከካሜሮን ጋር በነበረ የፍፃሜ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በ35ኛው የህብረቱ ጉባኤ ላይ የታደሙ የተለያዩ መሪዎች ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Feb 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ጥር 30፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በ35ኛው የአፍሪካ ህብረት መሪዎች ጉባኤ ላይ ታድመው ከነበሩ የተለያዩ መሪዎች ጋር የሁለትዮሽ ውይይቶችን አድርገዋል። ፕሬዚዳንቷ የኬንያውን ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ፣ የጅቡቲውን ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Feb 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዛሬው ዕለት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስርስቲያን ፓትሪያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይታቸውን አስመልክተው ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና 35ኛው የኅብረቱ ጉባኤ በሰላምና በስኬት ተጠናቆ መሪዎች ወደየሀገራቸው እየተመለሱ ነው Feven Bishaw Feb 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 35ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ በሰላምና በስኬት በመጠናቀቁ የጉባኤው ተሳታፊ መሪዎች ወደ የሀገራቸው በመመለስ ላይ ናቸው፡፡ በዚህም መሰረት እስካሁን ባለው መረጃ የኬንያ ፣የሞሪታኒያ፣የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ኮሞሮስ ፣ ጋና፣ ቤኒን፣ ዛምቢያ፤…