Fana: At a Speed of Life!

ከአፋር እና ከአማራ ክልል ተቀጥቅጦ የወጣው የህወሃት የሽብር ቡድን የበቀል ርምጃ ለመውሰድ በአፋር አብአላን ንፁሀን ዜጎችን ገድሏል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአፋር እና ከአማራ ክልል ተቀጥቅጦ የወጣው የህወሃት የሽብር ቡድን የበቀል ርምጃ ለመውሰድ በአፋር አብአላ በከፈተው አዲስ ግንባር በኩል ንፁሀን ዜጎችን ገድሏል፡፡ ይህን ተከትሎ የክልሉ መንግስት መግለጫ አውጥቷል፡፡ በመግለጫው አሸባሪው…

በህወሃት የሽብር ቡድን የተፈፀሙ ወንጀሎችን የማጣራት ስራ መጀመሩን የፍትህ ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 15፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ከሰኔ ወር 2013 ዓ.ም ወዲህ በህወሃት የሽብር ቡድን የተፈፀሙ ወንጀሎችን የማጣራት ስራው መጀመሩን የፍትህ ሚኒስቴር አስታውቋል። አዲስ አበባ፣ታህሳስ 15፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ከሰኔ ወር 2013 ዓ.ም…

በ”1 ሚሊየን ወደ ሀገር ቤት” ዘመቻ ዳያስፖራዎች ንቁ ተሳትፎ የሚያደርጉባቸው የተለያዩ መርሃ ግብሮች ተዘጋጅተዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ"1 ሚሊየን ወደ ሀገር ቤት" ዘመቻ ኢትዮጵያዊያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ሲመጡ ንቁ ተሳትፎ የሚያደርጉባቸው የተለያዩ መርሃግብሮች መዘጋጀታቸው ተገለፀ፡፡ ከታላቁ ወደ ሀገር ቤት ጉዞ ጥሪ ጋር በተያያዘ ሚሲዮኖች…

በገና ኤግዚብሽንና ባዛር ለዲያስፖራው ጥራቱን የጠበቀ ምርት ይቀርባል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በመዲናዋ በተመረጡ በከተማና በሁሉም ክፍለ ከተሞች የ2014 የገና ኤግዚብሽንና ባዛር ከሌላው ጊዜ በተለየ ጥራት እንደሚካሄድ የስራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ገልጿል፡፡ የገና ኤግዚብሽንና ባዛሩም  ከታህሳስ 20 ቀን 2014 ዓ.ም…

ህይወቱን ለሀገሩ የሰጠና ወራሪ ቡድኑን የመከተ ህዝብ የወደሙ ንብረቶችን ለማቋቋም አይሳነውም- የአማራና ኦሮሚያ ክልሎች ከፍተኛ አመራሮች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህይወቱን፣ አካሉን ለሀገሩ የሰጠ እና ወራሪ ቡድኑን የመከተ ህዝብ የወደሙ ንብረቶችን ለማቋቋም አይሳነውም ሲሉ የአማራና ኦሮሚያ ክልሎች ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ፡፡ አሸባሪው የህወሓት ቡድን የውሃና የጤና ተቋማትን፣ የህብረት ስራ ማህበራት…

“ባለሃብቶች ከልግስና ባለፈ በክልሉ ኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ሊሰማሩ ይገባል” – አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለሃብቶች ከልግስና ባለፈ በክልሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ሊሰማሩ ይገባል ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ይህንን ያሉት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በአፋር ክልል መዋዕለ ንዋያቸውን…

በአማራ ክልል ከ313 ሺህ በላይ ተፈናቃይ ወገኖች ወደ ቀያቸው ተመልሰዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው የህወሃት ወራሪ ቡድን ከተፈናቀሉት ውስጥ እስካሁን ከ313 ሺህ በላይ ወገኖች ወደ ቀያቸው መመለሳቸውን የአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ እያሱ መስፍን…

በ5 ወራት ከአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ምርት የወጪ ንግድ 203 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዝነው በጀት ዓመት የመጀመሪያው 5 ወራት ከአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ምርት የወጪ ንግድ 203 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በ5 ወራት ውስጥ ከአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ምርት 215 ሚሊየን ዶላር ገቢ…

ሀገራዊ የተማሪዎች የጫማና ቦርሳ ፕሮጀክት ትግበራ ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የተማሪዎች የጫማና ቦርሳ ፕሮጀክት ትግበራ ይፋ መደረጉን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል አስታወቁ። ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት ፅሁፍ፥ ፕሮጀክቱ በትምህርት ገበታ ላይ የሚገኙ 30 ሚሊየን ተማሪዎችን ታሳቢ…

ባንኩ ዳያስፖራዎች ለጦርነቱ ተጎጂዎች ድጋፍ ማድረግ የሚችሉበት አሰራር አመቻቸ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ ዳያስፖራዎች ህወሓት በከፈተው ጦርነት ተጎጂ ለሆኑ ወገኖች ድጋፍ ማድረግ የሚችሉበትን አሰራር አመቻቸ። ባንኩ ዳያስፖራዎች ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ለተጎጂዎች ድጋፍ ማድረግ…