Fana: At a Speed of Life!

የፌደራል ፖሊስ የሎጀስቲክስ ዋና መምሪያን ህንፃ አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የሎጀስቲክስ ዋና መምሪያን ህንፃ አስመረቀ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስተዳደር ልማት ዘርፍ ኃላፊ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ነቢዩ ዳኜ፥ የተመረቀው የሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ህንፃ በፌደራል ፖሊስ ተቋም ውስጥ…

በአሸባሪው ህወሓት ከፍተኛ ውድመት የደረሰበት የደሴ ፋና ኤፍ ኤም ጥገና ተደርጎለት ወደ ስርጭት ተመለሰ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በቅርቡ በአሸባሪው ህወሓት ከፍተኛ ውድመት የደረሰበት የደሴ ፋና ኤፍ ኤም ጥገና ተደርጎለት ወደ ስርጭት ተመልሷል፡፡ አሸባሪው ቡድን ደሴን በወረረበት ወቅት በተቋሙ ላይ ከፍተኛ ውድመት አድርሷል፡፡ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ወደ ካሜሩን ለሚያደርገው ጉዞ የሽኝት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 16፣2014 (ኤፍ ቢሲ)የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ወደ ካሜሩን ለሚያደርገው ጉዞ በስካይ ላይት ሆቴል የተሰናዳው የሽኝት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። ዋልያዎቹ በሀገር ባህል ልብስ አሸብርቀው በስፍራው የተገኙ ሲሆን፥ የመንግሥት ባለስልጣናት ፣ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች እና ጥሪ…

በአማራ ክልል ከህወሃት ወረራ ነጻ በወጡ አካባቢዎች ለሚገኙ ወገኖች በየወሩ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ኩንታል እህል ያስፈልጋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በአማራ ክልል አሸባሪው ህወሓት በወረራ በቆየባቸው አካባቢዎች ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በየወሩ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ኩንታል የምግብ እህል እንደሚያስፈልግ የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽነሩ አቶ…

የዳያስፖራ አባላት በመዲናዋ ያለስጋት እንዲንቀሳቀሱ በቂ ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ወደ አገር ቤት የገቡ የዳያስፖራ አባላት በሚንቀሳቀሱባቸው ሥፍራዎች ሁሉ የጸጥታ እና ደህንነት ስጋት እንዳይገጥማቸው ዝግጅት ማድረጉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ‘የአንድ ሚሊዮን ዳያስፖራ ወደ አገር ቤት’ ጥሪ ተከትሎ ኢትዮጵያዊያን፣…

የአምራች ኢንዱስትሪውን ውጤታማነት አቅም ለማሳደግ የሚያስችል የጋራ ስምምነት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 16፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የአምራች ኢንዱስትሪዉን ውጤታማነት አቅም ለማሳደግ የሚያስችል የጋራ ስምምነት ተካሄደ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ የልማት ባንክን ጨምሮ የመስኩ ዋነኛ ተዋንያን ተቋማት በጋራ ውጤታማ ስራዎችን ለመስራት…

የተከፈተብንን የኢኮኖሚ ጦርነት በድል አድራጊነት ለመወጣት ዘመናዊ የግብርና ስርአት መዘርጋት ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የተከፈተብንን የኢኮኖሚ ጦርነት በድል አድራጊነት ለመወጣት ዘመናዊ የግብርና ስርአት መዘርጋት እንደሚገባ ተመላከተ። በደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ የገጠር መሬት አስተዳደር መረጃ ስርአት ግንባታ ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በወላይታ ሶዶ…

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በአስከፊ ሁኔታ እየተሰፋፋ ስለመጣ ሁሉም ጥንቃቄ ሊያደርግ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር በኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከላከል ዙሪያ ከጤና ማህበራዊ ልማት ፣ ከባህልና ስፖርት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢና አባላት እንዲሁም ከሌሎች የስራ ኃላፊዎች ጋር በቢሾፍቱ ከተማ ውይይት አድርጓል። የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በውይይቱ ላይ…

በወገልጤና ከተማ የሚገኘው የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በሽብር ቡድኑ ህወሃት ሙሉ ለሙሉ ወድሟል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደላንታ ወረዳ ወገልጤና ከተማ የሚገኘው መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በሽብር ቡድኑ ህወሃት ሙሉ ለሙሉ መውደሙ ተገለጸ። በአካባቢው ለሚገኙ እስከ 600 ሺህ ለሚደርሱ ነዋሪዎች አገልግሎት የሚሰጠው ሆስፒታሉ በአሸባሪው እና ዘራፊው ቡድን…

በደሴ ከተማ በሚገኘው የሰይድ ያሲን የንግድ ማእከል እና ድርጅቶች በአሸባሪው ህወሃት መዘረፋቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በደሴ ከተማ በሚገኘው የሰይድ ያሲን የንግድ ማእከል ውስጥ ይሰሩ የነበሩ 113 ድርጅቶች በአሸባሪው ቡድን መዘረፋቸው ተገለጸ። አሸባሪው ቡድን ከዘረፈው የሕዝብ ሀብት በተጨማሪ በህንጻው ውስጥ የነበረውን ሀብት በመሰባበር እና በተለያዩ…