የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል የሚሊሻ አባላት ተመረቁ Feven Bishaw Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በብርቆድ ወረዳ በሻለቃ ከደር መሀመድ የውትድርና ማሰልጠኛ ማዕከል ሲሰለጥኑ የነበሩ የሚሊሻ አባላት ተመረቁ፡፡ በምረቃ መርሃ ግብሩ የክልሉ ፀጥታ ቢሮ ም/ኃላፊ አቶ መሀመድ አሊ፣የክልሉ የልዩ ሃይል ዋና አዛዥ…
የሀገር ውስጥ ዜና በውሸት ፕሮፖጋንዳ ስነ ልቦናዊ ሽንፈትን የምንቀበልበት ሁኔታ አይኖርም -የስልጤ ዞን እና የወራቤ ከተማ ነዋሪዎች Feven Bishaw Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድንና ቅጥረኞቹ በተለያዩ መንገዶች የከፈቱትን ሀገርን የማፍረስ ተግባር እንደሚያወግዙ የሰልጤ ዞን እና የወራቤ ከተማ ነዋሪዎች በሰላማዊ ሰልፍ ገለፁ፡፡ በሰልፉ ላይ በዞኑ ዉሰጥ ከሚገኙ ወረዳዎች እና ወራቤ ከተማ አስተዳዳር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአምቦ አሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ Feven Bishaw Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የምዕራብ ሸዋ ህዝብ አሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን በማውገዝና መከላከያ ሰራዊትን በመደገፍ በአምቦ ከተማ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ፡፡ በሰልፉ አምቦ ከተማን ጨምሮ በዞኑ ከሚገኙ ወረዳዎች የተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል፡፡ ሰልፈኞቹ…
ስፓርት አትሌት ዳዊት ስዩም የ5 ኪሎ ሜትር ሚክስድ ሬስ የዓለም ሪከርድ ሰበረች Feven Bishaw Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢሲ)በፈረንሳይ ሊል በተደረገ የ5 ኪሎ ሜትር የድብልቅ ውድድር (ሚክስ ሬስ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ዳዊት ስዩም የርቀቱን የዓለም ሪከርድ በመስበር አሸንፋለች። አትሌቷ በ14:41 በመግባት ነው የርቀቱን የዓለም ሪከርድ በመስበር አሸናፊ መሆን የቻለችው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ይልቃል ከፋለ ከአለም የምግብ መርሀ ግብር ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢሲ)የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ከአለም የምግብ መርሀ ግብር ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል። አሸባሪ ቡድኑ በወረራ በያዛቸው የአማራ ክልል አካባዎች ንፁሀንን ከመግደል እስከ ማፈናቀል የደረሱ ግፎችን እየፈፀመ መሆኑን ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመስቀል አደባባይ የተካሄደው ህዝባዊ ሰልፍ በሰላም ተጠናቋል-ፖሊስ Feven Bishaw Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢሲ)በመስቀል አደባባይ የተካሄደው ህዝባዊ ሰልፍ በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ "ሀገሬን እጠብቃለሁ መስዋዕትነት እከፍላለሁ” በሚል መሪ ቃል ህዝቡ ከመከላከያ ጎን መቆሙንና አሸባሪዎቹን ህወሃት እና ሸኔ ቡድኖች የሚያደርጉትን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአንድነት ስንቆም ማንኛውንም ነገር ማሸነፍ እንችላለን-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Feven Bishaw Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢሲ)በአንድነት ስንቆም ማንኛውንም ነገር ማሸነፍ እንችላለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ውበታችን አንድነታችን ነው ብለዋል። በአንድነት ስንቆምም ማንኛውንም ነገር ማሸነፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሸባሪውን ህወሃት ወረራ በመቀልበስ ለኢትዮጵያን ክብር እንቆማለን- የፖለቲካ የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ Feven Bishaw Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምንም ዓይነት የፖለቲካ ልዩነት ሳያግደን የአሸባሪውን ህወሃት ወረራ ለመቀልበስ ከመንግስት ጎን ተሰልፈን ለኢትዮጵያ አንድነትና ክብር እንቆማለን ሲሉ በአዲስ አበባ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አረጋገጠ። በአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአድዋ ልጆች መሆናችንን እረስተው በአጎዋ ሊያስፈራሩን ይሞክራሉ-ከንቲባ አዳነች አቤቤ Feven Bishaw Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንዳንድ ምዕራባውያን ሃገሮች የአድዋ ልጆች መሆናችንን እረስተው በአጉዋ ሊያስፈራሩን ይሞክራሉ ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ፡፡ ከንቲባዋ በመስቀን አደባባይ በተካሄደው አሸባሪዎቹን ህወሓት እና ሸኔን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከግንባር እስከ ደጀን ሁላችንም የኢትዮጵያ ሰራዊት ነን-የሀላባ ዞን ነዋሪዎች Feven Bishaw Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ) የደቡብ ክልል ሀላባ ዞን ነዋሪዎች አሸባሪዎቹን ህወሓት እና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ፡፡ ሰልፈኞቹ አሸባሪውን ህወሓት እና ሸኔን እናወግዛለን!! የውጭ ጣልቃ ገብነትን በተባበረ ክንዳችን እናከሽፋለን!! ከግንባር እስከ…