Fana: At a Speed of Life!

ከንቲባ አዳነች መከላከያ ሠራዊትን ለመደገፍ ለቀረበው ጥሪ ምላሽ ለሰጡ አካላት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ መከላከያ ሠራዊትን ለመደገፍ በተደረገ የገቢ ማሰባሰቢያ ድጋፍ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቀረቡ፡፡   ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ÷ጀግናው የመከላከያ ሰራዊታችንን…

በአሸባሪው የሀሰት ፕሮፓጋንዳ ሳንበገር ተፈትነን አገራችንን እናሻግራለን – የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ህወሓት የጥፋት ድርጊትና የሚነዛው የሀሰት ፕሮፓጋንዳ ሳይበግራቸው ተፈትነው አገርን ለማሻገር የድርሻቸውን እንደሚወጡ በድሬዳዋ ኢዜአ ያነጋገራቸው የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ገለጹ። በድሬዳዋ አስተዳደር ከ2 ሺህ 400 በላይ…

በአዋጁ ትግበራ በተደረገ ክትትል 237 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ትግበራ ከጸጥታ ሃይሉ ጋር በተደረገ ጥብቅ ክትትል 237 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ነብዩ ኢሣያስ አሸባሪው ህወሓትና ሸኔ…

የስልጤ ዞን ለመከላከያ ሰራዊት አራተኛ ዙር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስልጤ ዞን ለመከላከያ ሰራዊት ከ13 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አደረገ። ዞኑ ለአራተኛ ጊዜ 323 ሰንጋዎችን፣ 36 በግና ፍየል ነው ድጋፍ ያደረገው፡፡ የደቡብ ክልል ፋይናንስ ቢሮ ሀላፊ አቶ ተፈሪ አባተ ÷የክልሉ…

ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ዑስማን ዲዮን ጋር ተወያዩ። ዳይሬክተሩ ኢትዮጵያ ብዙ ወጣቶች የሚገኙባት አገር እንደመሆኗ መጠን ያላትን ሀብት በመጠቀም እንደ ግብርና እና ቱሪዝም…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት  መደበኛ ስብሰባውን  ነገ ያካሂዳል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ነገ ይካሄዳል፡፡ ምክር ቤቱ  በሚያካሂደው ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባው የምክር ቤት ጉዳዮች አማካሪ  ኮሚቴ  አባላትን ለመሰየም  የቀረበውን የውሳኔ…

በሀረሪ ክልል የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና መሰጠት ተጀምሯል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2 ለሚሰጠው ሀገር አቀፍ ፈተና ሙሉ ዝግጅት ተደርጎ በዛሬው እለት ፈተናው መሰጠት ተጀምሯል ሲል ገልጿል፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ሙክታር ሳሊህ ፈተናው እንዳይስተጓጎል የፀጥታ ኮማንድ ፖስት…

ኮሚሽኑ በአፋር ክልል በሰው ሰራሽና በተፈጥሮ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የጉምሩክ ኮሚሽን በሰው ሰራሽ እና በተፈጥሮ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች እንዲሁም ለአፋር ልዩ ኃይል እና ሚሊሻ አባላት ከ25 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ቁሳቁሶችን ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የተረከቡት የአፋር ክልል ርእሰ…

የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር ኮማንድ ፖስት የጦር መሣሪያዎች እንዲመዘገቡ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር የጸጥታ ምክር ቤት ኮማንድ ፖስት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አስቸኳይ መልዕክት አውጥቷል፡፡ የኮማንድ ፖስቱ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፡- 1ኛ. ከዛሬ ከጥቅምት 29 እስከ ሕዳር 5 ማለትም…

ከ44 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው ሳምንት ከ 44 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የገቢና የወጪ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ባደረገው ክትትል ነው÷ ከ 38 ሚሊየን ብር በላይ የገቢ ኮንትሮባንድ…