የሀገር ውስጥ ዜና የሲኤንኤን ዘገባ በኡጋንዳ ጋዜጠኛ ሲጋለጥ Feven Bishaw Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 26፣2014 (ኤፍ ቢሲ)ስለ አዲስ አበባ በሲኤንኤን የሰማሁትና ቦታዉ ደርሼ ያየሁት የተለያዩ ናቸዉ ሲል ኡጋንዳዊዉ ጋዜጠኛ ዳንኤል ሉታያ ተናገረ፡፡ ወደ አዲስ አበባ በረራ ከማድረጌ በፊት ከሲኤንኤን የቴሌቪዥን ጣቢያ እንደሰማሁት ወደ ጦርነት ቀጠና የምሄድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ራሳችንን ነፃ ለማውጣትና ታሪካችንን ለመጠበቅ የምንሰስተው ሕይወት አይኖርም- የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ Feven Bishaw Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ራሳችንን ነፃ ለማውጣት፣ ክብራችንና ታሪካችንን ለመጠበቅ የምቆጥበው ጉልበት፥ የምንሰስተው ሕይወት አይኖርም ሲሉ የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አብዱ ሁሴን ተናገሩ። የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አስተዳደሪ ለአሚኮ እንደገለጹት፥ አሸባሪውና ወራሪውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ተረጋግታ ወደ ቀደመው የኢኮኖሚ እድገቷ ትመለሳለች – በቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር Feven Bishaw Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያውያን የጋራ ጥረት ሃገሪቱ ወደ ቀደመው የኢኮኖሚ እድገቷና መረጋጋቷ ትመለሳለች ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ሲሉ በቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር ሁ ፔንግ ገለፁ፡፡ ዳይሬክተሩ በትዊተር ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከ3 ሺህ 500 በላይ ተማሪዎችን ነገ ያስመርቃል Feven Bishaw Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከ3 ሺህ 500 በላይ ተማሪዎች ነገ እንደሚያስመርቅ የዩኒቨርስቲው የዓለምአቀፍና ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አስታወቁ። ዩኒቨርሲቲው ለ13ኛ ጊዜ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ከሚስመርቃቸው ተማሪዎች መካከል 1 ሺህ 6ቱ ሴቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍርሼ እረማመድባታለሁ” ብሎ የተነሳውን አሸባሪ ቡድን በጋራ ክንዳችን እናፈርሰዋለን-ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ Feven Bishaw Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)"ኢትዮጵያን አፍርሼ እረማመድባታለሁ" ብሎ የተነሳውን አሸባሪ ቡድን በጋራ ክንዳችን እናፈርሰዋለን ሲሉ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ ተናገሩ። ኢትዮጵያዊያን ለ27 አመታት ግፍና…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕብረተሰቡ የጥፋት ሃይሎችን ማጋለጥ እንጂ በጉያው ስር መደበቅ የለበትም – የኦሮሚያ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ Feven Bishaw Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕብረተሰቡ የጥፋት ሃይሎችን ማጋለጥ እንጂ በጉያው ስር መደበቅ የለበትም ሲሉ የኦሮሚያ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ አዱኛ አሕመድ ተናገሩ። የኦሮሚያ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት ባጸደቀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከደጀን እስከ ግንባር መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን – የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች Feven Bishaw Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከደጀን እስከ ግንባር ለአገራችን መክፈል የሚገባንን መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን ሲሉ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለጹ፡፡ በመዲናዋ የሚገኙ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በህልውና ዘመቻ ላይ የጀመሩትን እንቅስቃሴ ለማቀናጀት የሚያስችል…
የሀገር ውስጥ ዜና በትምህርት ዘርፉ የኮቪድ-19 ክትባትን ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ ነው Feven Bishaw Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት ዘርፉ ውስጥ የኮቪድ-19 ክትባትን ተደራሽ ለማድረግ በሚቻልበት ሁኔታ ከሚመለካታቸው አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል። የኮቪድ-19 ስርጭትን በትምህርት ዘርፉ ውስጥ ለመቀነስ ክትባቱ ለመምህራን እና በትምህርት ዘርፉ ላይ ለሚሰሩ አካላት…
የሀገር ውስጥ ዜና የክተት ጥሪውን በጠንካራ አደረጃጀት በመምራት አሸባሪው ህወሓትን ለመደምሰስ እየተሰራ ነው Feven Bishaw Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ ተቀብሎ ወደ ግንባር የሚዘምተውን ሃይል በጠንካራ አደረጃጀት በመምራት አሸባሪውን ህወሓት ለመደምሰስ በቁርጠኝነት እየተሰራ መሆኑን የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የጽህፈት ቤቱ ሃላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት አባላት ጥሪ ቀረበ Feven Bishaw Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገር መከላከያ ሚኒስቴር ለቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት አባላት ጥሪ አቅርቧል፡፡ በኢትዮጵያ እየተደረገ ያለውን ሃገርን የማፍረስ ሴራ በማክሸፍ አገርን የማዳን ዘመቻ ላይ ባላቸው እውቀት ልምድ እና አቅም ከአገር መከላከያ ሠራዊት ጎን በመሰለፍ ይህ…