የአሸባሪውን ቡድን ቀብር በማፋጠን ወደ ልማት መዞር አለብን – የምዕራብ አየር ምድብ አዛዥ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪውን ቡድን ቀብር በማፋጠን ወደ ልማት መዞር አለብን ሲሉ የምዕራብ አየር ምድብ አዛዥ ገለጹ ።
በአየር ኃይል የምዕራብ አየር ምድብ የሰራዊት አባላትና ሲቪል ሰራተኞች አሸባሪው ሕወሓት ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም ምሽት በሰሜን ዕዝ…