የሀገር ውስጥ ዜና 437 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሃገራቸው ተመለሱ Feven Bishaw Sep 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲ አረቢያ ጂዳ 84 ህጻናትን ጨምሮ 437 ዜጎች ወደ ሃገራቸው መመለሳቸው ተገለፀ፡፡ ተመላሾቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄነራል ተወካይ አቀባበል እንዳደረጉላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በትምህርት ልማት ዘርፍ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ በርካታ ተግባራት ተከናውነዋል Feven Bishaw Sep 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ልማት ዘርፉ የኮሮና ቫይረስ ፣ የጸጥታ እና የፖለቲካ አለመረጋጋት ውስጥ ሆኖ በርካታ ተግባራት መከናወናቸው ተገለፀ፡፡ በዚህም የፖሊሲ ለውጦችን በማድረግ የቅድመ አንደኛ ደረጃ በሁለት ዓመት እንዲጠናቀቅ፣ መካከለኛ ደረጃ ከ 7ኛ እስከ…
የሀገር ውስጥ ዜና በማይጠብሪ ግንባር ከተለያዩ አካባቢዎች የሚቀርበው ድጋፍ ቀጥሏል Feven Bishaw Sep 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በጎንደር ከተማ የሚኖሩ ባለሀብቶች፣ ነጋዴዎችና የሲቪክ ማህበራት ማይጠብሪ ግንባር ለተሰለፈው ሠራዊት ግንባር ድረስ በመገኘት የተለያዩ ድጋፎችን አድርገዋል። የድጋፉ አስተባባሪ አቶ ሙሉቀን ሲሳይ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስከረም ወር የነዳጅ ምርቶች ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል Feven Bishaw Sep 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስከረም ወር የነዳጅ ምርቶች ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዚህም ከጳጉሜን 1 ቀን 2013 ዓ.ም እስከ መስከረም 30 ቀን 2014 ዓ.ም የሁሉም ነዳጅ ምርቶች ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነሐሴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጣቱ መከላከያ ሠራዊትን እንዲቀላቀል ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ጥሪ አቀረቡ Feven Bishaw Sep 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቱ በከፍተኛ ደረጃ መከላከያ ሠራዊትን እንዲቀላቀል ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ጥሪ አቀረቡ። የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የሰላምና የሕዝብ ደኅንነት ጉዳዮች መምሪያ ኀላፊ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ አሸባሪው የትህነግ ወራሪ ቡድን…
ትንታኔና አስተያየት በወታደራዊ ማሰልጠኛ ማዕከል ድንገት የተገናኙት ወንድም እና እህት Feven Bishaw Sep 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ተለያይተው ቆይተው ባልጠበቁትና ባልገመቱት ሁኔታ እህትና ወንድም ለእናት አገር ጥሪ ምላሽ ሰጥተው ለዘመቻ በከተቱበት አጋጣሚ ድንገት ሊገናኙ ችለዋል። ወንድም ከአዲስ አበባ እህት ደግሞ ከደባርቅ መጥተው ብርሸለቆ መሰረታዊ ወታደራዊ ማሰልጠኛ መዕከል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው ቡድን ለተፈናቀሉ ከ16 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው ምግብና አልባሳት ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Sep 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ሚኒስቴር በአፋር ክልል በአሸባሪው ህወሃት ቡድን ወረራ ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ16 ነጥብ 7 ሚሊዮየን ብር በላይ ግምት ያላቸው ምግብና አልባሳት ድጋፍ አደረገ። የሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ሚኒስቴር ዴኤታ ወይዘሮ ሙና አህመድ ድጋፉን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀዲያ ዞን የሚገኙ የትምህርት ተቋማት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት 18 ሰንጋዎችን ድጋፍ አደረጉ Feven Bishaw Sep 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሀዲያ ዞን የሚገኙ 15 የግልና 5 የመንግስት የትምህርት ተቋማት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት 18 ሰንጋዎችን ድጋፍ ማድረጋቸዉን የዞኑ ቴክኒክና ሙያ መምሪያ አስታወቀ። በሀገር ላይ የተደቀነዉን የህልዉና አደጋ ለመመከት በቀጣይም ለመከላከያ ሠራዊት…
የሀገር ውስጥ ዜና ነገ የኢትዮጵያዊነት ቀን በመላ ሀገሪቱ ይከበራል Feven Bishaw Sep 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ነገ የኢትዮጵያዊነት ቀን በመላ ሀገሪቱ ተከብሮ እንደሚውል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ በከተማ አስተዳደሩ አዘጋጅነት በመላው ሀገሪቱ ” ለኢትዮጵያ ክብር እቆማለሁ! እዘምራለሁ!” በሚል ሁሉም ኢትዮጵያዊ በያለበት በኢትዮጵያ ሰንደቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በአርሲ ዞን በክላስተር እየለማ ያለውን ስንዴ ጎበኙ Feven Bishaw Sep 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በአርሲ ዞን ሄጦሳ ወረዳ በ80 ሔክታር መሬት ላይ በክላስተር እየለማ ያለውን የስንዴ ሰብል ጎብኝተዋል፡፡ በወረዳው ሻቂ ሸረራ ቀበሌ በክላስተር እየለማ ከሚገኘው 1 ሺህ 100 ሔክታር መሬት…