ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ከአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ የአፍሪካ ህብረትና የኢትዮጵያ ዋና ተጠሪ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ከአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ የአፍሪካ ህብረትና የኢትዮጵያ ዋና ተጠሪ ከሆኑት እሌኒ ካይሩ ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይቱ በሚቀጥሉት ዓመታት የከተሞችን ዘላቂ ልማት ለማረጋገጥ በተነደፉት ዋና…