Fana: At a Speed of Life!

“እንኳን ደስ አለን! 6 ነጥብ 7 ቢሊየን ችግኝ ተክለን የአረንጓዴ አሻራ ዕቅዳችንን አሳክተናል- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር 6 ነጥብ 7 ቢሊየን ችግኝ መተከሉን አስታወቁ፡፡ በዚህም ካስቀመጥነው ግብ አልፈን 6 ነጥብ 7 ቢሊየን ችግኝ በመትከል የአረንጓዴ አሻራ ዕቅዳችንን አሳክተናል ብለዋል ጠቅላይ…

በፈጠራ ስራዎች ላይ የተሰማሩ ወጣቶች እውቅና ተሰጣቸው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በተለያዩ የፈጠራ ስራዎች ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች እውቅና ተሰጥቷቸዋል። ወጣቶቹ "ትፍጠር ኢትዮጵያ" በሚል መጠሪያ ስር በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርና መንግስታዊ ባልሆኑ አጋር ድርጅቶች ድጋፍ ሲደረግላቸው የቆዩ ናቸው። የፈጠራ…

በአዲስ አበባ የአማራ ተወላጅ ባለሀብቶች በአሸባሪው ትህነግ ተፈናቅለው ደሴ ለሚገኙ ዜጎች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ የአማራ ተወላጅ ባለሀብቶች በአሸባሪው ትህነግ ተፈናቅለው ደሴ ለሚገኙ ዜጎች የአንድ ወር የምግብ ፍጆታ ድጋፍ አደረጉ፡፡ ባለሀብቶቹ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ ለአማራ ልዩ ኀይልና ሚሊሻም ድጋፍ ያደረጉ ሲሆን በተወካዮቻቸው አቶ በላይነህ…

ህወሓት በአለም አቀፍ ደረጃ በሽብር የሚያስፈርጁ ሁሉንም ወንጀሎች ፈጽሟል – የህግ ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ህወሓት በአለም በሽብርተኝነት የሚያስፈርጁ ሁሉንም ወንጀሎች መፈፀሙን የህግ ምሁራን ገለፁ። በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የህግ መምህር የሆኑት መምህር መሀመድ ሰይድ ÷በስልጣን በቆየበት ዘመኑ ከባድ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ሲፈፅም…

የአሶሳ ከተማ ሴቶች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የድጋፍ ሠልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአሶሳ ከተማ የተለያዩ የሴት አደረጃጀቶችና የከተማው ሴቶች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የድጋፍ ሠልፍ ዛሬ አካሂደዋል። የከተማው ሴቶች ባካሄዱት ሠልፍ አሸባሪውን የህወሓትን ቡድን የሚያወግዙና ለሃገር መከላከያ ሠራዊት ድጋፋቸውን የሚያረጋግጡ የተለያዩ…

በሻሸመኔ ዘመናዊ የመብራት ምሰሶዎች አገልግሎት እየሰጡ አይደለም- ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሻሸመኔ ከተማ ከ2007 ዓ.ም. ጀምሮ የተገነቡት ዘመናዊ የመብራት ምሰሶዎች አስፈላጊውን አገልግሎት እየሰጡ አለመሆኑን ነዋሪዎች ቅሬታቸውን አቀረቡ። ነዋሪዎቹ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት ÷ምሰሶዎቹ የከተማዋን ውበት ከማድመቅ ውጪ…

የሀገራችን ጸጋዎች በጥናትና ምርምር ከታገዙ ከኢትዮጵያ አልፈዉ አፍሪካን መቀየር ይችላሉ- ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ ) “የሀገራችን ጸጋዎች በጥናትና ምርምር ከታገዙ ከኢትዮጵያ አልፈዉ አፍሪካን መቀየር ይችላሉ” ሲሉ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ዴኤታ ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ ተናገሩ። በሁሉም ሴክተሮች የሚሰሩ የጥናትና ምርምር ስራዎች የስነ…

ምርጫ ባልተካሄደባቸው አካባቢዎች የምርጫ ቅስቀሳ ነፃ የአየር ሰዓትና የጋዜጣ አምድ ድልድል ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው አገራዊ ምርጫ ባልተካሄደባቸው አካባቢዎች የምርጫ ቅስቀሳ ነፃ የአየር ሰዓትና የጋዜጣ አምድ ድልድል በዕጣ አወጣጥ ስነ ስርዓት ይፋ ተደረገ፡፡ ድልድሉን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር በመተባበር ነው…

በኢትዮ ቴሌኮም የደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ከ3 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ተማሪዎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ ቴሌኮም የደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን በደቡብ ክልል ሰባት ዞኖች ለሚገኙ ከ3 ሺህ በላይ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ የሪጅኑ ኃላፊ አቶ ሹሜ አብሽሮ ተቋሙ በማህበረስብ አገልግሎት በርካታ…

በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ሼክ ሀሰን የበሬ ሪፈራል ሆስፒታል የኩላሊት እጥበት ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በጅግጅጋ ዩኒቨርስቲ ሼክ ሀሰን የበሬ ሪፈራል ሆስፒታል የኩላሊት እጥበት ማዕከልን መርቀው ከፈቱ፡ ማዕከሉ በ27 ሚልየን ብር ወጪ የተገነባ ሲሆን÷ወጪው በዲያስፖራ ወጣቶች በራስ ተነሳሽነት፣…