የሀገር ውስጥ ዜና 82 ዜጎች ከሊባኖስ ወደ አገራቸው ተመለሱ Feven Bishaw Sep 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) 82 ዜጎች ከሊባኖስ ቤሩት ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸው ተገለፀ፡፡ ተመላሾቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ እና የሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶች ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄነራሎች ተወካዮች አቀባበል ማድረጋቸውን ከውጭ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ከ50 ዓመታት ወዲህ ከዓየር ንብረት ለውጥ ጋር የተገናኙ አደጋዎች በ 5 እጥፍ ጨምረዋል Feven Bishaw Sep 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ50 ዓመታት ወዲህ በዓለም በተስተዋለው የዓየር ንብረት ለውጥ ምክንያት የተፈጥሮ አደጋዎች በአምስት እጥፍ መጨመሩን የዓለም ሚቲዮሮሎጂ ድርጅት ገለፀ፡፡ ድርጅቱ በመብረቅ፣ በጎርፍ እና በድርቅ አደጋዎች ሕይወታቸውን የሚያጡ ሰዎች ቁጥር እንደቀነሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና የገቢዎች ቢሮ ደረሰኝ ብቻ በመሸጥ መንግስት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሱ አካላት በቁጥጥር ስር ዋሉ Feven Bishaw Sep 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አገልግሎት ሳይኖራቸው ደረሰኝ ብቻ በመሸጥ መንግስት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደደረሱ አካላት በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ ከዚህ ቀደም እቃ ወይም አገልግሎት ሳይኖራቸው ደረሰኝ ብቻ በመሸጥ መንግስት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሱ ነው በሚል ጥቆማ ቀርቦባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ከተማ ህገ-ወጥ የነዋሪነት መታወቂያ ሲያዘጋጁ የነበሩ አራት ተጠርጣሪዎች ተያዙ Feven Bishaw Sep 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ በአንድ የግል ማተሚያ ድርጅት ውስጥ በህገ-ወጥ መንገድ የተዘጋጁ 544 መታወቂያዎችን ከአራት ተጠርጣሪ ግለሰቦች ጋር በቁጥጥር ስር ማዋሉን የከተማው የሰላምና ደህንነት መምሪያ አስታወቀ፡፡ የመምሪያው የመረጃና ክትትል ባለሙያ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል በርካታ የሚሊሻ አባላት ወታደራዊ ስልጠና በመከታተል ላይ ይገኛሉ Feven Bishaw Sep 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በማንኛውም ሰዓት ለሚደረግ ሀገራዊ ጥሪ ፈጣን ምላሽ ለመስጠት በርካታ የሚሊሻ አባላት ወታደራዊ ስልጠና በመከታተል ላይ እንደሚገኙ የደቡብ ክልል ሚሊሻ ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የክልሉን ሰላም ከማስጠበቅ ባለፈ የሀገርን ሉአላዊነት ለማረጋገጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሃዋሳ ከተማ 1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ Feven Bishaw Sep 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃዋሳ ከተማ በ2013 በጀት ዓመት 2 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ 1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር መሰብሰብ መቻሉ ተገለፀ፡፡ ይህም ከ2012 በጀት ዓመት ጋር ሲነፃፀር የ445 ሚሊየን ብር ብልጫ እንዳለው ተገልጿል፡፡ የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር…
ስፓርት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን ኒው ጄኔሬሽንን 10 ለ 1 አሸነፈ Feven Bishaw Sep 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን ከዛንዚባሩ ኒው ጄኔሬሽን ጋር ባደረገው ጨዋታ 10 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን በኬንያ ናይሮቢ የቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታውን አድርጓል፡፡ በጨዋታውም…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር እና አማራ ክልሎች የሰብዓዊ ድጋፍ ክንውን ያለበት ደረጃ ላይ ውይይት ተካሄደ Feven Bishaw Sep 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአስቸኳይ ጊዜ ማስተባበሪያ ማዕከል የሚኒስትሮች ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡ በውይይቱ በአፋር እና አማራ ክልልሎች የሰብዓዊ ድጋፍ ክንውን ያለበት ደረጃ፣ የሴክተር መስሪያ ቤቶች ክንውን፣ ልዩ ትኩረት የሚሹ አካባቢዎች ላይ የተለየ ትኩረት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ሕገወጥና የሌብነት ተግባርን ለሚያጋልጡ የማበረታቻ ስርዓት ተዘረጋ Feven Bishaw Sep 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ተከማችቶ የቆየውን ሕገወጥ እና የሌብነት ተግባር ለማጥፋት በተደራጁ ሌቦች ላይ ተገቢው እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታውቋል፡፡ ሆኖም ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት ከነዋሪው ጋር ተቀናጅቶ መሥራት እና እነዚህ ህገወጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና በከተማ ግብርና አበረታች ውጤቶች መመዝገብ ጀምረዋል – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Feven Bishaw Sep 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማ ግብርና ዘርፉ የሚገኘው ምርትና ምርታማነት እንዲጨምር በርካታ ስራዎች እየተከናወኑ በመሆኑ አበረታች ውጤቶች መመዝገብ መጀመሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ፡፡ ምክትል ከንቲባዋ በፌስቡክ…