Fana: At a Speed of Life!

ሲዳማ ቡና ወላይታ ዲቻን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ወላይታ ዲቻን 2 ለ 1 አሸነፈ፡፡ 26 ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ረፋድ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሲዳማ ቡናን ከወላይታ ዲቻ አገነኝቷል፡፡ በጨዋታው ሲዳማ ቡና ወላይታ…

በምርጫው ዙሪያ ከዩኒቨርሲቲ ምሁራን፣ ከኢትዮጵያ ፕሮፌሰሮች ምክር ቤት አባላትና ከፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫን አስመልክቶ የከፍተኛ ትምህርትና ጥራት አግባብነት በሚል ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምሁራን ከኢትዮጵያ ፕሮፌሰሮች ምክር ቤት አባላትና ከፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ውይይት ተካሂዷል፡፡…

በደቡብ ክልል ተፈናቃዮችን ወደ ቀያቸው ለመመለስ የሚያስተባብር ግብረ ሀይል ተቋቁሞ እየሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር በደቡብ ክልል የሚገኙ ተፈናቃዮችን ወደ ቀያቸው ለመመለስ የሚያስተባብርና የሚመራ ግብረ ሀይል አቋቁሞ እየሰራ መሆኑን ገለፀ፡፡ ግብረ ሀይሉ በጉራጌ ዞን ምስራቅ መስቃን ወረዳ በመገኘት በአካባቢው እርቅ እንዲፈጸምና…

በማይጨው የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚያግዝ ክትባት እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በትግራይ ደቡባዊ ዞን ማይጨው ከተማ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚያግዝ ክትባት እየተሰጠ መሆኑን በክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የማይጨው ለምለም ካረል ሆስፒታል ገለጸ። የሆስፒታሉ ስራ አስኪያጅ አቶ ገብረእግዚአብሔር…

ቦርዱ የእጩዎች ምዝገባን አስመልከቶ ለቀረቡ አቤቱታዎች ምላሽ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የእጩዎች ምዝገባን አስመልከቶ ለቀረቡ አቤቱታዎች ምላሾች ሰጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት ዋና ዋናዎቹ ውሳኔ የተሰጠባቸው አቤቱታዎች የሚከተሉት ናቸው፡- 1. የዎላይታ ብሔራዊ…

አሜሪካ የጣለችው የቪዛ ክልከላ የሃገራቱን የክፍለ ዘመናት ግንኙነት የሚሸረሽር ነው – የዳያስፖራ አባላት

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የጣለችው የቪዛ ክልከላ ሁለቱ ሃገራት ለክፍለ ዘመናት የነበራቸውን የጠነከረ ግንኙነት የሚሸረሽር መሆኑን ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት ገለጹ፡፡ በተለያዩ ሃገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን…

አሜሪካ የጣለችው የቪዛ ክልከላ በግዳጅ ፖሊሲ ለማስቀየር የተወሰደ እርምጃ ነው – ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ በኢትዮጵያ የስራ ሃላፊዎች ላይ የጣለችው የቪዛ ክልከላ ሀገሪቱን በግዳጅ ፖሊሲዋን ለማስቀየር የተወሰደ እርምጃ ነው ሲሉ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የሰላምና ደህንነትና የፖለቲካ…

በኢትዮጵያ የስራ ሃላፊዎች ላይ የተጣለው የቪዛ ክልከላ አግባብነት የሌለው ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ የስራ ሃላፊዎች ላይ ያሳለፈው የቪዛ ክልከላ ውሳኔ አግባብነት የሌለው መሆኑን አስታወቀ፡፡ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ የስራ ሃላፊዎች ላይ የቪዛ…

አፍሪካ በመረጃ መረብ መንታፊዎች በአመት እስከ 3 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ታጣለች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 10ኛው ዓለም አቀፍ የመረጃ መረብ ደህንነት ስብሰባ-አፍሪካ 2021 በበይነ መረብ እየተካሄደ ነው፡፡ ስብሰባው በመረጃ መረብ ደህንነትና የዲጂታል ጠላፊዎች ላይ ትኩረቱን አድርጎ እየመከረ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የኢኖቬሽንና…

ናይጄሪያ ከኮቪድ19 ህግ ጥሰት ጋር በተያያዘ 90 መንገደኞችን እያፈላለገች ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ናይጄሪያ የኮቪድ19 ህግ ጥሰዋል ያለቻቸውን 90 መንገደኞች እያፈላለገች ነው፡፡ መንገደኞቹ በቅርቡ ከብራዚል፣ ከህንድ እና ከቱርክ የመጡ መሆናቸው ታውቋል፡፡ ተፈላጊዎቹ ከፈረንጆቹ ግንቦት 8 እስከ 15…