Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተምች ተከሰተ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ሁለት አይነት ተምች መከሰቱ ተገለፀ፡፡ ማህበረሰቡ የተከሰተውን ተምች የመከላከል ስራውን እንዲያጠናክር የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ጥሪ አቅርቧል፡፡ የቢሮው ምክትል…

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታች አርማጭሆ ወረዳ 98 የቱርክ ሽጉጥ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታች አርማጭሆ ወረዳ በሳንጃ ጉምሩክ ቅርንጫፍ መቆጣጠርያ ጣቢያ 98 የቱርክ ሽጉጥ ተያዘ፡፡ የወረዳ ፖሊስ ጽህፈት ቤት ረዳት ኢንስፔክተር ከፋለ አለሙ እንደገለፁት ህገ ወጥ ሽጉጡ መነሻውን ከምዕራብ…

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ህዝባዊ ተሳትፎ እና የግንባታ ሂደት የሚዘክር ሙዚየም ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ህዝባዊ ተሳትፎ እና የግንባታ ሂደት የሚዘክር ሙዚየም በአዲስ አበባ ሊገነባ ነው፡፡ ሙዚየሙ ቤተመጻሕፍትን ጨምሮ ልዩ ልዩ የዝክር ተቋማትን እንደሚያካትት የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ…

ሀገር አቀፍ የጥናትና ምርምር ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 10ኛውን ሀገር አቀፍ የጥናትና ምርምር ጉባዔ በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የተውጣጡ ተሳታፊዎች ተገኝተዋል፡፡ ማህበራዊ ምርታማነት ለዘላቂ ዕድገት በሚል መሪ…

አምባሳደር ነቢል ከደቡብ ሱዳን ኢታማዦር ሹም ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን የመከላከያ ሰራዊት ዋና አዛዥ ጄኔራል ሳንቲኖ ደንግ ወል ጋር በሁለቱ አገራት የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል ፡፡ አምባሳደሩ መንግስት ትግራይ ክልልን…

ሌተናል ጀነራል ባጫ ደበሌ ለውጥ የሚያመጡና ብቃትን የሚጨምሩ ስራዎች ሊበረታቱ እንደሚገባ ተናገሩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህብረት ስልጠና ዋና መምሪያ የአዛዥነትና እስታፍ ኮሌጅ በቀረበው የኢትዮጵያ የሰላም ማሰልጠኛ ተቋም የካሪኩለም ክለሳ ወርክሾፕ ተካሂዷል ። የካሪኩለም ክለሳው የምድር ሀይልን ፣ የአየር ሀይልን ፣ የባህር ሀይልንና የሳይበር…

የቢሾፍቱ-ጨፌ ዶንሳ-ሰንዳፋ መንገድ ግንባታ 19 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) -የቢሾፍቱ-ጨፌ ዶንሳ-ሰንዳፋ የመንገድ ፕሮጄክት 19 በመቶ መድረሱ ተገለፀ። ፕሮጀክቱን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የሚያስገነባው ሲሆን 55 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ነው፡፡ ግንባታው በሀገር…

ሰበታ ከተማና ፋሲል ከነማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማና ፋሲል ከነማ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያዩ፡፡ 26 ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ከሰዓት ሰበታ ከተማና ፋሲል ከነማን አገናኝቷል፡፡ ጨዋታውም ያለምንም ግብ…

ቆዳው እስከ 15 ነጥብ 8 ሴንቲ ሜትር የሚለጠጠው ግለሰብ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቆዳው እስከ 15 ነጥብ 8 ሴንቲ ሜትር የሚለጠጠው እንግሊዛዊው ግለሰብ ሁኔታ ግርምትን ፈጥሯል፡፡ ጋሪ ተርነር የተባው እንግሊዛዊው ግለሰብ ቆዳውን እስከ 15 ነጥብ 8 ሴንቲ ሜትር ወይም 6 ነጥብ 25 ኢንች ድረስ ማርዘም ይችላል…

በደቡብ ክልል ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በክልሉ የ12 ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው ከ600 በላይ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት ተሰጠ፡፡ የማበረታቻ ሽልማት መድረኩ " ጥራት ያለው ትምህርት በማቅረብ ብቃት ያለው ዜጋ የማፍራት ሃላፊነታችንን እንወጣ "…