Fana: At a Speed of Life!

የባህርዳር ከተማ መዋቅራዊ ፕላን ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ በተዘጋጀው የባህርዳር ከተማ መዋቅራዊ ፕላን ላይ የሚመክር የማህበረሰብ የውይይት መድረክ በባህርዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። የተዘጋጀው መዋቅራዊ ፕላን ባህርዳርን አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ተወዳዳሪነትን ሊያጎናፅፋት የሚችል…

የአፍሪካ ህብረት በቻድ ዴሞክራሲያዊ ሽግግር እንዲደረግ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ህብረት በቻድ ዴሞክራሲያዊ ሽግግር እንዲደረግ ጥሪ አቅርቧል፡፡ ባሳለፍነው ሚያዚያ ወር የሃገሪቱ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኢድሪስ ዴቢ በውጊያ ወቅት በደረሰባቸው የመቁሰል አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ይታወሳል፡፡…

ከ129 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የጎሬ ቦራሌ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በክልሉ የተገነቡ የተለያዩ መሰረተ ልማቶችን መረቁ፡፡ በምርቃት ስነ ስርዓቱ ላይ ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል።…

የምርጫ ካርድ የወሰዱ ዜጎች በዕለቱ ድምጽ ለመስጠት አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረግ እንዳለባቸው ምሁራን ተናገሩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ለመሳተፍ የምርጫ ካርድ የወሰዱ ዜጎች በምርጫው ዕለት ድምጽ ለመስጠት አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረግ እንዳለባቸው ምሁራን ተናግረዋል፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት ምሁራን…

ዶ/ር አብርሃም በላይ የመሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ የስራ እንቅስቃሴን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶክተር አብርሃም በላይ የፋብሪካው አጠቃላይ ነባራዊ ሁኔታና ቀጣይ የስራ አቅጣጫ ለመስጠት በስፍራው ተገኝተው ጎብኝተዋል። ዶክተር አብርሃም በላይ በጉብኝታቸው ወቅት ከፋብሪካው የስራ…

የአየር ትራፊክ መቆጣጠሪያ ማማ የማስፋፊያ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቦሌ አየር ማረፊያ የአየር ትራፊክ መቆጣጠሪያ ማማ የማስፋፊያ ፕሮጀክት ተመረቀ፡፡ ግንባታው ከአንድ አመት ከስድስት ወር በፊት በቻይናው ሲሲሲ ኩባንያ የተጀመረ ሲሆን 48 ሚሊየን ብር አካባቢ ወጪ ተደርጎበታል ተብሏል፡፡…

የፀጥታው ምክር ቤት በአፍሪካ የኮቪድ19 ክትባትን ለማዳረስ ዓለም አቀፍ ድጋፉን ማሳደግ እንደሚገባ ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ለአፍሪካ ሃገራት የኮቪድ19 መከላከያ ክትባትን ተደራሽ ለማድረግ የሚደረገውን ዓለም አቀፍ ድጋፍ መጨመር እንደሚገባ አስታወቀ፡፡ አፍሪካ እስካሁን ድረስ ዓለም ላይ ከሚሰጡ የኮቪድ19…

ዶክተር ሊያ ታደሰ በአሶሳ ጉብኝት አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ የስራ ጉብኝት አድርገዋል። የሚኒስትሯ ጉብኝት ዓላማ በክልሉ በጤናው ዘርፍ የሚታዩ ችግሮችን በመለየት አገልግሎት ማሻሻል ላይ ያተኮረ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ ህዝብ…

በቼክ ሪፐብሊክ የኮንቲኔንታል ቱር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትናንት ምሽት በቼክ ሪፐብሊክ ኦስትራቫ ከተማ በተካሄደ የኮንቲኔንታል ቱር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በውድድሩ አትሌት ጌትነት ዋለ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ውድድር 8 ደቂቃ ከ9 ሰከንድ…

መገናኛ ብዙኃን ለሰላም፣ ለአብሮነት፣ ለዴሞክራሲና ለሀገር ግንባታ ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን "መገናኛ ብዙኃን ለሰላም፣ ለአብሮነትና ለሀገር ግንባታ" በሚል ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ የሰላም ሚኒስትር እና የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን የቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ሚዲያው…