የሀገር ውስጥ ዜና በ250 ሚሊየን ብር ወጪ ለሚገነባውን መናሀሪያ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ Feven Bishaw May 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡሌ ሆራ ከተማ በ250 ሚሊየን ብር ወጪ ለሚገነባውን መናሀሪያ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ፡፡ በምክትል ፕሬዚደንት ማዕረግ የኦሮሚያ ማህበራዊ ጉዳይ ክላስተር አስተባባሪ በአቶ አዲሱ አረጋ የተመራው ልዑክ ቡድን በከተማው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰላም ሚኒስቴር የተዘጋጀው ሃገራዊ የምክክር መድረክ ቀጥሎ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw May 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ሽግግር ሂደት፣ ብሄራዊ መግባባት፣ ምርጫ 2013 እና ከዚያ ባሻገር በሚል የሰላም ሚኒስቴር ያዘጋጀው የምክክር መድረክ ዛሬም ቀጥሎ እየተካሄደ ነው። በዛሬው የምክክር መድረክ የሽግግር…
ስፓርት ሀድያ ሆሳዕና ቅዱስ ጊዮርጊስን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሻለ Feven Bishaw May 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዲያ ሆሳዕና ቅዱስ ጊዮርጊስን 1ለ 0 አሸንፏል። ዛሬ ረፋድ የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ሀድያ ሆሳዕናን እና ቅዱስ ጊዮርጊስን አገናኝቷል፡፡ በጨዋታው ሀድያ ሆሳዕና ቅዱስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ኮሚቴ ተቋቋመ Feven Bishaw May 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በምርጫው ሂደት የሚያጋጥሙ ችግሮችን በጋራ ለመፍታት የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ኮሚቴ ተቋቋመ። መጪው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ ፣ዴሞክራሲያዊ እና ግልጸኝነት የሰፈነበት ሆኖ እንዲጠናቀቅ ብልፅግና ፓርቲን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለሱዳን የሽግግር መንግሥት ድጋፍ ለማድረግ በተዘጋጀው ጉባዔ ላይ ተሳተፉ Feven Bishaw May 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ፈረንሳይ ለሱዳን የሽግግር መንግሥት ዓለም አቀፍ ድጋፍ ለማድረግ በፓሪስ ባዘጋጀችው ጉባኤ ላይ ተሳትፈዋል። ጉባኤው ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት እና ዓለም አቀፍ ተቋማት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ደቡብ አፍሪካ ሁለተኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ክትባት መስጠት ጀመረች Feven Bishaw May 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ አፍሪካ ሁለተኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ክትባት መስጠት ጀመረች፡፡ ክትባቱ እድሜያቸው 60ና ከዛ በላይ ለሆኑ ሰዎች የሚሰጥ ነው ተብሏል፡፡ እስከ ሰኔ ወር መጨረሻ ድረስም 5 ሚሊየን ዜጎች ክትባቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት ሶስት ዓመታት በግብርናው ዘርፍ 61 በመቶ ቋሚና ጊዜያዊ የስራ ዕድል ተፈጥሯል-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ Feven Bishaw May 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ዓመታት በግብርናው ዘርፍ ማሳካት ከተቻለው ግቦች መካከል ጥቂቶቹ ይፋ ተደርገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ይፋ ባደረጉት መረጃ በገበያ መር የግብርና ልማት አሰራር አጠናክሮ ለመተግበር…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ጅማ አባጅፋርና ባህርዳር ከተማ አቻ ተለያዩ Feven Bishaw May 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ረፋድ ላይ አንድ ጨዋታ ተካሄዷል፡፡ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ጅማ አባጅፋርን ከባህርዳር ከተማ ያገናኘው ጨዋታ ያለ ምንም ግብ በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ…
ቢዝነስ ከ69 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተይዘዋል Feven Bishaw May 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሚያዚያ 28 እስከ ግንቦት 6 ቀን 2013 ዓ.ም 69 ሚሊየን 215 ሺህ 956 ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸው ተገለፀ፡፡ የኮንትሮባንድ እቃዎቹ ከሀገር ሊወጡ ሲሉ እና ወደ ሀገር ሊገቡ ሲሉ የተያዙ ሲሆን…
የዜና ቪዲዮዎች የደቡብ አፍሪካ ዲፕሎማሲያዊ ድጋፍ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ Feven Bishaw May 16, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=mGl0r2QJJQs