የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአጀንዳ ልየታ የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ Feven Bishaw Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሲካሄድ የቆየው የማህበረሰብ ወኪሎች የአጀንዳ ልየታ የምክክር መድረክ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የማህበረሰብ ወኪሎቹ ከጥቅምት 24 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቻይና የአፍሪካ ንግድ ምክር ቤት ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር እንደሚሰራ ገለጸ Feven Bishaw Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የአፍሪካ ንግድ ምክር ቤት በቀጣይም በኢትዮጵያ ከሚገኙ የግል እና የመንግስት ባለድርሻ አካላት ጋር በትብብር እንደሚሰራ ገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በቻይና የአፍሪካ ንግድ ምክር ቤት ልዑክ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀሰተኛ ደረሰኝ፣ የብር ኖቶችና ሠነዶች ህትመት የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Feven Bishaw Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ በሀሰተኛ ደረሰኝ፣ በሀሰተኛ የብር ኖቶች እና ሠነዶች ህትመት የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ። ተጠርጣሪዎቹ አቶ አንዋር አለማየሁ እና አቶ ኢማም ሰይድ ፍቃድ ሳያወጡ ማተሚያ በመክፈት የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከረሃብ ነጻ ዓለም ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከረሃብ ነጻ ዓለም ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ከተማ በዓድዋ ድል መታሰቢያ መካሄድ ጀምሯል። በኮንፈረንሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሃማት እና የተመድ የኢንዱስትሪ ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጤና ተቋማት የሚወልዱ እናቶች ቁጥር 74 በመቶ መድረሱ ተገለፀ Feven Bishaw Nov 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ተቋማት የወሊድ አገልግሎት ያገኙ እናቶችን 74 በመቶ ማድረስ መቻሉን የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለፁ፡፡ የሴቶች የልማት ህብረት አደረጃጀትን ለማጠናከር ያለመ ውይይት የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ፣ የሴቶችና…
የሀገር ውስጥ ዜና የውኃ ሀብታችንን በብቃት ስንመራ የጎረቤት ሀገራትን ጭምር ብልጽግና የምንደግፍበት ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን Feven Bishaw Nov 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውኃ ሀብታችንን ስንጠብቅና በብቃት ስንመራ የኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን የጎረቤት ሀገራትን ጭምር መረጋጋትና ብልጽግና የምንደግፍበት ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ያዘጋጀው…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክክር ኮሚሽኑ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ነገ የአጀንዳ ማሰባሳብ መርሐ ግብሩን ይጀምራል Feven Bishaw Nov 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ነገ የአጀንዳ ማሰባሳብ መርሐ ግብሩን እንደሚጀምር አስታወቀ። ከጥቅምት 24 እስከ 30 ቀን 2017ዓ.ም በሚቆየው በዚህ አጀንዳ የማሰባሰብ እና ውይይት ላይ…
ስፓርት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ይደረጋሉ Feven Bishaw Nov 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ይደረጋሉ አርሰናል ወደ ሴንት ጀምስ ፓርክ አቅንቶ ኒውካስል ዩናይትድን የሚገጥምበት ተጠባቂ ጨዋታ ቀን 9:30 ይደረጋል። ምሽት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስጠበቅ ተቋማት ሚናቸውን ማጠናከር እንዳለባቸው ተመላከተ Feven Bishaw Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በብሪክስ ማዕቀፍ በንቃት ለመሳተፍ እና በመድረኩ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስጠበቅ ተቋማት የሚኖራቸውን ሚና ማጠናከር እንዳለባቸው ተገለጸ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ የብሪክስ የከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የቴክኒክ ኮሚቴ 5ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ጥላሁን ከበደ በወላይታ ዞን በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ወገኖችን አፅናኑ Feven Bishaw Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ እና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በክልሉ ወላይታ ዞን ካዎ ኮይሻ ወረዳ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ወገኖችን በስፍራው በመገኘት አፅናንተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ የመሬት…