Fana: At a Speed of Life!

የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ የጸናባቸው ሀገራት የመከላከያ ክትባት ሊቀበሉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ የጸናባቸው ሀገራት የመከላከያ ክትባት ሊቀበሉ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በክትባቱ ድልድል ተጠቃሚ የሚሆኑት ሀገራት ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ፣ ኮትዲቯር፣ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ኬንያ፣ ላይቤሪያ፣ ናይጄሪያ፣ ሩዋንዳ፣ ደቡብ…

ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ተያይዞ በወንጀል የተከሰሱት እነ ዮሃንስ ዳንኤል የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ተያይዞ በወንጀል የተከሰሱት እነ ዮሃንስ ዳንኤል (ጆን ዳንኤል) የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ። ዮሃንስ ዳንኤል (ጆን ዳንኤል)፣ አማኑኤል መውጫ፣ ናትናኤል ወንድወሰን፣ ኤልያስ ድሪባ፣ ይዲድያ…

ረሃብ የተባበረ ዓለም ዓቀፍ ምላሽን ይፈልጋል – ጠ/ ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ረሃብ የተባበረ ዓለም ዓቀፍ ምላሽን ይፈልጋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው "ከረሃብ ነፃ ዓለም" ጉባዔ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባስተላለፉት መልዕክት÷ የአየር…

ለባለሃብቶች ምቹ ሁኔታን በመፍጠር ኢንቨስት እንዲያደርጉ መጋበዝ ይገባል – አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢንቨስተሮች ምቹ ሁኔታ በመፍጠር ኢንቨስት እንዲያደርጉ በመጋበዝ እንክብካቤ ሊደረግላቸው እንደሚገባ የአፋር ክልል ርእሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለፁ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ ገቢ ረሱ ዞን ገለዓሉ ወረዳ  በ500 ሄክታር…

ኢትዮጵያ ከተመድ የወንጀልና አደገኛ ዕፅ መከላከል ጽ/ቤት ጋር በትብብር ለመስራት ቁርጠኝነቷን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የወንጀል እና አደገኛ ዕፅ መከላከል ጽ/ቤት ጋር በትብብር ለመስራት ያላትን ቁርጠኝነት ገለጸች። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ አዲስ ከተሾሙት የተመድ የወንጀል እና አደገኛ…

በእሳት አደጋ እናት እና የ6 ወር ልጇ ሕይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ ፉሪ ክፍለ ከተማ ዛሬ በመስሪያና መሸጫ ሼድ ላይ በተከሰተ የእሳት አደጋ አንድ እናት ከ6 ወር ልጇ ጋር ሕይወታቸው አልፏል። የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን   የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ…

የብሄራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎትና የአልጄሪያ ቴክኒካዊ የመረጃ ተቋም በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት እና የአልጄሪያ ቴክኒካዊ የመረጃ ተቋም በቴክኒካዊ የመረጃ ዘርፍ እያደረጉት ያለውን የትብብር ማዕቀፍ ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማምተዋል፡፡ በአልጄሪያ ቴክኒካዊ የመረጃ ተቋም ዳይሬክተር…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቴዎስ(ዶ/ር) ከአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሩ ከሕብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር በጋራ ጉዳዮች በተለይም በኢትዮጵያ እና አፍሪካ ሕብረት ግንኙነት…

የብሪክስ ጉባኤ ኢትዮጵያ ሰፊ አለም አቀፍ ግንኙነት መፍጠር የቻለችበት መድረክ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ ጉባኤ ኢትዮጵያ ሰፊ አለም አቀፍ ግንኙነት መፍጠር የቻለችበት መድረክ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ ÷የአባል ሀገራት አምባሳደሮች፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች እና የሚዲያ አካላት በተገኙበት በካዛን በተካሄደው…

በመዲናዋ ደረጃቸውን የጠበቁ ተርሚናሎች ግንባታ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃቸውን የጠበቁ እና ምቹ ተርሚናሎች ግንባታ እየተከናወነ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ ገለፀ፡፡ ግንባታቸው ተጠናቅቀው አገልግሎት መስጠት የጀመሩ የአውቶቡስና የታክሲ ተርሚናሎች መኖራቸውም ተጠቁሟል።…