Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ በመቶ ቀናት ውስጥ በሁሉም ዘርፎች ስኬት መመዝገቡ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በ2017 ባለፉት መቶ ቀናት ህብረተሰቡን በማሳተፍ በሁሉም ዘርፎች ውጤት መመዝገቡን የክልሉ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ ። የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ሰናይት ሰለሞን÷ ክልሉን የሠላም፣ የመቻቻልና…

በኢትዮጵያና በጀርመን መካከል ያለውን ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ የጀርመን መንግሥት ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን የኢትዮጵያ አምባሳደር እስክንድር ይርጋ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለጀርመን ፕሬዚዳንት ፍራንክ-ዋልተር ሽታይንማየር አቅርበዋል። አምባሳደር እስክንድር÷ በሚሲዮኑ በሚኖራቸው ቆይታ ከምዕተ-ዓመት በላይ ያስቆጠረውን የኢትዮጵያ እና የጀርመን…

በአቶ አህመድ ሺዴ የተመራው ልዑክ ከዓለም ባንክ ከፍተኛ ሃላፊዎች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የተመራው ልዑክ ከዓለም ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያየ። በዓመታዊው የዓለም ባንክ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ በሚገኘውን ልዑክ ከገንዘብ ሚኒስትሩ በተጨማሪ…

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ጫጩት ዶሮዎችን ለአርሶ አደሮች ሊያከፋፍል ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ  ጫጩት ዶሮዎችን ለአርሶ አደሮች ለማከፋፈል ማቀዱን አስታወቀ፡፡ የቅድመ ወላጅ ዶሮ እርባታ ፕሮጀክት የምርቃ መርሐ ግብር በሻሸመኔ ከተማ የተካሄደ ሲሆን÷ በመርሐ ግብሩ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ( ዶ/ር) እና…

ድሬዳዋ አስተዳደር የመጀመሪያ ሩብ አመት ስራዎች በዕቅድ መሰረት መከናወናቸውን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በተያዘው እቅድ መሰረት የመጀመሪያ ሩብ አመት ስራዎች መከናወናቸው ተገለፀ፡፡ የ2017 በጀት አመት የድሬዳዋ አስተዳደር አስፈፃሚ ተቋማት የመጀመሪያው ሩብ የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቧል፡፡ በሪፖርቱ የአስተዳደሩ…

በአደንዛዥ ዕፅ ዝውውር ወንጀል ጥፋተኛ የተባሉ የውጭ ሀገራት ዜጎች እስከ 12 ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአደንዛዥ ዕፅ ዝውውር ወንጀል ጥፋተኛ የተባሉ ግለሰቦች ከ2 ዓመት እስከ 12 ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት ተቀጥተዋል፡፡ በ1996 የወጣውን የወንጀል ሕግ አንቀፅ 525 ንዑስ አንቀፅ 1(ለ) ሥር የተደነገገውን በመተላለፍ በአደንዛዥ ዕፅ ዝውውር…

በሁለቱ ሀገሮቻችን ታሪካዊ ቁርኝት ላይ የተመሠረተው የሁለትዮሽ ግንኙነታችን እያደገ ቀጥሏል – ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ሩሲያ ታሪካዊ ቁርኝት ላይ የተመሠረተው የሁለትዮሽ ግንኙነት እያደገ መቀጠሉን ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በሁለትዮሽ መድረክ ውይይት አካሂደዋል፡፡ ይህንን ተከትሎ ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር) በማህበራዊ…

ከ428 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የጉምሩክ ኮሚሽን ከጥቅምት 1 እስከ 7 ቀን 2017 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ከ428 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸው ተገለፀ፡፡ ከዚህም ውስጥ 134 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር የገቢ የኮንትሮባንድ…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከፖርቹጋል ውጪ ጉዳይና ትብብር ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከፖርቹጋል ውጪ ጉዳይና ትብብር ጋር በትምህርት ዲፕሎማሲ ረገድ አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ ( ዶ/ር) እና በፖርቹጋል የውጭ ጉዳይና…

ዳያስፖራው የኢኮኖሚ ሪፎርሙ በፈጠራቸው ዕድሎች እንዲጠቀም ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራው የኢኮኖሚ ሪፎርሙ በፈጠራቸው አዳዲስ ዕድሎች ራሱንና የትውልድ ሀገሩን እንዲጠቀም የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ጥሪ አቀረቡ፡፡ አቶ ማሞ ምህረቱ በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ የተዘጋጀና ምሁራን፣…