Fana: At a Speed of Life!

የካፍ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የተካሄደው 46ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቅቋል። በጉባዔው ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴን ጨምሮ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን…

ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ከአንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መካከል ያለውን ቀጣናዊ የሰላም እና የጸጥታ ጉዳዮች ትብብር…

14 ነጥብ 3 ሄክታር መሬት ለሊዝ ጨረታ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 14 ነጥብ 3 ሄክታር መሬት ለሊዝ ጨረታ አቀረበ፡፡ የሊዝ ጨረታው ከጥቅምት 8 እስከ 21 ቀን 2017 ዓ.ም ክፍት መደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማት አስተዳደር ቢሮ ዛሬ በሰጠው መግለጫ…

ኮርፖሬሽኑ ከቻይና ማኑፋክቸሪንግ እና ፈርኒቸር ኩባንያ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ኢንቨስትመንት በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ የኤሌክትሪክ መኪኖችንና ዘመናዊ የቢሮ እቃዎችን ከሚያመርት የቻይና ኩባንያ ጋር የውል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ የውል ስምምነቱን…

በቀድሞው የፋይናንስ ደኅንነት ዋና ዳይሬክተር እነ ቴድሮስ በቀለ ላይ የቅጣት ውሳኔ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር በነበሩት እነ ቴድሮስ በቀለ ላይ የቅጣት ውሳኔ ተሰጠ። የቅጣት ውሳኔውን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 5ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው። ተከሳሾቹ ÷ 1ኛ የፋይናንስ…

ባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር እና ኢትዮ ቴሌኮም የስማርቲ ሲቲ ፕሮጀክት ትግበራ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር እና ኢትዮ ቴሌኮም የስማርቲ ሲቲ ፕሮጀክት ትግበራ ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የፈረሙት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬ ሕይወት ታምሩ እና የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከካፍ ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ( ካፍ) ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔ እና ከካፍ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ዛሬ ጠዋት ተወያይተዋል፡፡ ይህን አስመልክቶ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር…

የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች 2ኛው ዙር ስልጠና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) "የህልም ጉልበት ለዕመርታዊ እድገት" በሚል መሪ ሀሳብ ለብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ሲሰጥ የቆየው 2ኛው ዙር ስልጠና በስኬት መጠናቀቁ ተገለፀ። የስልጠናው ዋና ዓላማ አመራሩ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ፣ የማህበራዊ እና…

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎቹን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 224 ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ ከተመራቂዎቹ ውስጥም 25 ነጥብ 5 በመቶ የሚሆኑት ሴቶች ናቸው ተብሏል። በምረቃ መርሃ ግብሩም የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት አወል…

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 7 ጨዋታዎች ያስተናግዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የስምንተኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ በሚደረጉ 7 ጨዋታዎች ቀጥሎ ይውላል፡፡ በዚህም ቶተንሃም ሆትስፐር እና ዌስተሃም ዩናይትድ ከቀኑ 8፡30 የሚጫወቱ ሲሆን ÷ምሽት 1፡30 ላይ ደግሞ በርንማውዝ አርሰናልን የሚያስተናግድ…