Author
Feven Bishaw 6822 posts
በአለም ትምባሆ የማይጨስበት ቀን እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአለም ትምባሆ የማይጨስበት ቀን ለ33ኛ ጊዜ ሲከበር በአገራችን ደግሞ ለ28ኛ ዛሬ እየተከበረ ነው፡፡
ቀኑ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ “ወጣቶችን ከኢንዱስትሪ ተፅዕኖ በመከላከል፣ ከትምባሆ እና ኒኮቲን ጠንቆች እንጠብቃቸው!” በሚል መሪ ቃል…
በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የእስካሁን የሰብዓዊ መብት አያያዝ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ተከትሎ በወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም ላይ የሚኒስትሮች ኮሚቴ፣ ከፓርላማ መርማሪ ቦርድ አባላት እና ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ከፍተኛ አመራሮች ጋር ውይይት መደረጉን አስታወቁ፡፡…
በድንበር በኩል የሚገቡ ሰዎችን ለመቆጣጠር ከፌደራል መንግስት እና ከፀጥታ አካለት ጋር እየሰሩ መሆኑን የሶማሌ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከጎረቤት ሀገራት በድንበር በኩል የሚገቡ ሰዎችን ለመቆጣጠር ከፌደራል መንግስት እና ከፀጥታ አካለት ጋር እየሰሩ መሆኑን የሶማሌ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች አስታወቁ።
የሶሜሌ ክልል ምክትል ርእሰ መሰተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ከፋና…
በዱከም ከተማ በ400 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ዱከም ከተማ በ400 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ።
በዛሬው እለት የተመረቁት ፕሮጀክቶች 48 ሲሆኑ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት እና የኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪ ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ በተገኙበት…
የአየር መንገዱ አውሮፕላን አብራሪዎች ማህበር ለኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል ግምቱ 1 ሚሊየን ብር የሚጠጋ የህክምና ግብዓት ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አብራሪዎች ማህበር ለኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል ግምቱ 1 ሚሊየን ብር የሚጠጋ የህክምና ግብዓት ድጋፍ አደረጉ፡፡
የማህበሩ ሊቀመንበር ካፒቴን በረከት አባተ 400 የቀዶ ጥገና አልባሳትና የፕላስቲክ…
የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በሀረሬ ክልል
https://www.youtube.com/watch?v=KQftXG-YwyQ&t=93s
በህንድ በኮሮናቫይረስ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከቻይና በለጠ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከቻይና በለጠ።
አሁን ላይ በህንድ የሟቾች ቁጥር 4 ሺህ 713 የደረሰ ሲሆን፥ በሃገሪቱ 165 ሺህ 829 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል ነው የተባለው።
በህንድ በኮሮናቫይረስ ምክንያት…
አላግባብ የሲሚንቶ ዋጋ መጨመር የግንባታ ኢንዱስትሪውን እንደሚጎዳ የንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አላግባብ የሲሚንቶ ዋጋ መጨመር የግንባታ ኢንዱስትሪውን እንደሚጎዳ የንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በዘርፉ ከተሰማሩ አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ይገኛል።
በውይይቱም ሲሚንቶን ከሌሎች የፍጆታ ዕቃዎች እኩል በትኩረት…
በአፋር ክልል ከህግ ውጪ በሆነ መንገድ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ200 በላይ ታጣቂዎች ወደ ሰላማዊ ህይወት ተመለሱ
https://www.youtube.com/watch?v=ovCS2_d2TbQ